ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

በጥበብ ማደግ || በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ || kes tigistu moges Amazing teaching at ecbcsb 2020

Автор: ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

Загружено: 2020-06-10

Просмотров: 77051

Описание: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
• ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
• ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
• ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
• ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
• የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
• የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
• ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት

በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
+251921295181
+251900623469

አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
+251-114432284

ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.

#kes_tigistu_moges #teaching #ecbcsb

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
በጥበብ ማደግ || በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ || kes tigistu moges Amazing teaching at ecbcsb 2020

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ከሰው መጠበቅ | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges

ከሰው መጠበቅ | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges

45 | ከጠወለገ  ወደ ተቀጣጠለ ሕይወት እንዴት ልቀየር ? | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 24 ፥ 13 - 35

45 | ከጠወለገ ወደ ተቀጣጠለ ሕይወት እንዴት ልቀየር ? | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 24 ፥ 13 - 35

ወንጌል ሁሉንም አያስጨበጭብም ሁሉንም አያስቅም...ለሁለት ይከፍላል። ||በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|| Amazing teaching  2022

ወንጌል ሁሉንም አያስጨበጭብም ሁሉንም አያስቅም...ለሁለት ይከፍላል። ||በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|| Amazing teaching 2022

የእግዚአብሔር ቅሬታዎች | ቄስ ትግስቱ || God's Remnants | Kes Tigistu

የእግዚአብሔር ቅሬታዎች | ቄስ ትግስቱ || God's Remnants | Kes Tigistu

እግዚአብሔርን በመፍራት ውስጥ ያለው በረከት  | Rev Tigistu |HOLY WORDS

እግዚአብሔርን በመፍራት ውስጥ ያለው በረከት | Rev Tigistu |HOLY WORDS

እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye

እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye

የመጨረሻውን ሩጫ በድል ለመፈፀም በ አራት ነገሮች ተጠንቀቅ|| በቄስ ትግስቱ ሞገስ  ||Rev. Tigistu Moges|| Assembles of God Church

የመጨረሻውን ሩጫ በድል ለመፈፀም በ አራት ነገሮች ተጠንቀቅ|| በቄስ ትግስቱ ሞገስ ||Rev. Tigistu Moges|| Assembles of God Church

''የእግዚያብሔር ጊዜ'' ድንቅ ትምህርት ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ #preaching #wordofgod

''የእግዚያብሔር ጊዜ'' ድንቅ ትምህርት ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ #preaching #wordofgod

preaching Time with ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ

preaching Time with ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ

እግዚአብሔርን ማወቅ  Prophate Tilahun Tsegaye || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Ethiopian Amharic Teaching  2024

እግዚአብሔርን ማወቅ Prophate Tilahun Tsegaye || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Ethiopian Amharic Teaching 2024

ከእግዚአብሔር ከተጣላህ ማነው የሚያስታርቅህ? ||በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ||  kes tigistu moges Amazing teaching  2022

ከእግዚአብሔር ከተጣላህ ማነው የሚያስታርቅህ? ||በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|| kes tigistu moges Amazing teaching 2022

17 | ዋናውን ማወቅ  | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ  18 ፥ 9 - 14

17 | ዋናውን ማወቅ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 18 ፥ 9 - 14

ፍጻሜህ እንዲያምር | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges

ፍጻሜህ እንዲያምር | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges

ለጉብኝት ቅድመ ዝግጅት ማድረግ_#ክፍል_ሶስት ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ /Tigistu Moges/ YHBC Tube

ለጉብኝት ቅድመ ዝግጅት ማድረግ_#ክፍል_ሶስት ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ /Tigistu Moges/ YHBC Tube

የምትሳሳልኝ የምትወደኝ|| አምልኮ|| worship|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| PCGIC|| yemetsasalegn yemetwedegn

የምትሳሳልኝ የምትወደኝ|| አምልኮ|| worship|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| PCGIC|| yemetsasalegn yemetwedegn

በነገር_ሁሉ_የማያሳፍር_ሰው||በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|Kes Tigistu Moges | ክፍል 2 | Part 2 | Preaching 2025

በነገር_ሁሉ_የማያሳፍር_ሰው||በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|Kes Tigistu Moges | ክፍል 2 | Part 2 | Preaching 2025

ነፍሴን በፊትህ - ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ || Neftsen Befithe - Singer Tamagn Muluneh with CM Band.

ነፍሴን በፊትህ - ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ || Neftsen Befithe - Singer Tamagn Muluneh with CM Band.

ጥብቅ ፀሎት || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022

ጥብቅ ፀሎት || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022

ትምሕርት-7 | የሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት| የእግዚአብሔር ሞገስ እንዴት ትገኛለች ? | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|Kes Tigistu Moges

ትምሕርት-7 | የሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት| የእግዚአብሔር ሞገስ እንዴት ትገኛለች ? | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|Kes Tigistu Moges

በጉብኝት መንገድ ላይ ያለ ሰው ሶስት ምልክቶች #ክፍል_6 ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ

በጉብኝት መንገድ ላይ ያለ ሰው ሶስት ምልክቶች #ክፍል_6 ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]