የተረጋጋ ሰው የመሆን ጥበብ በማንኛውም ጊዜና ሁኔታ ራስን ለመቆጣጠር | emotion control
Автор: josi - ጆሲ
Загружено: 2025-09-22
Просмотров: 3506
Описание:
#reprogramming
በዚህ ቪዲዮ ስሜታዊ የምንሆንበት ነገር እንዳይፈጠር ከመጠንቀቅ ጀምሮ ከተፈጠረም በኋላ የምንቆጣጠርበትን መንገድ እንዲሁም በመጨረሻ መወሰን ያለብን ውሳኔ እንዴት መወሰን እንዳለብን የሚያሳይ ዘዴዎችን የሚያመላክት ቪዲዮ ነው እንከ መጨረሻ በመመልከት ተጠቀሙበት
#emotionalintelligence
emotion control
emotional intelegence
ስሜትን መቆጣጠር እና የሚገባውን ነገር በጊዜው ማድረግ
ራስእ ለመቆጣጠር የሚረዱ 10 ዘዴዎች #lifecoach #motivation #lifelessons #inspiration #knowledge #mindset
#reprogramyourmind
#lifelessons #recover #restore #restart
Recovery mind in 21 days
#recovery #recoveryispossible
ተመሳሳይ ተግባር የተለያየ ውጤት የለውም ስለዚህ ልማዳቹን በመቀየር ስኬታማ ህይወትን ኑሩ
በ21 ቀን ብቻ
ህይወት አጭር ናት በማስተዋል ልንኖር ይገባናል
ለዚህም የህይወታችን ጉዞ የሚሆነውን መልካም ምክርና ጥበብ እኛ ጋር ያገኙታል
subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ
በጥበብ
በጥንቃቄ
በእውቀት
በእምነት በተስፋ እና በፍቅር
ራሳችንን ዘወትር እያስተማርን እንጓዝ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: