የጣና ገዳማት ሚስጥር Final Tana Kerkoes the place of the true ark of covenant by Ayele Addis
Автор: Media
Загружено: 2018-07-24
Просмотров: 3501
Описание:
The true ark of covenant in Ethiopia found in Lake Tana Island Tana ,Tana kerokoes the true ark of convenat lived here
እውነተኛው ፅላተ ሙሴ በኢትዮጵያ ፣ ጣና ቄርቆስ ገዳም ትገኛለች
+251918718307
[email protected]
Ayele Addis
“ታቦተ ጽዮን” ነቢያት ሙሴ በደብረ ሲና አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ከጾመና ከጸለየ በኋላ ዐሥርቱ ቃላተ የተጻፈበትን ጽላት /ታቦተ ጽዮን/ ከእግዚአብሔር እጅ ተቀበለ፡፡ “ታቦተ ጽዮን” የሚለውንም ስያሜ ያገኘችው ጽዮን ተብላ በምትጠራው የእስራኤል ከተማ ስም ነው፡፡ ጽዮን ማለት ተፀወነ፡- ተጠጋ፣ ተማጠነ ማለት ነው፡፡ ክቡረ ዳዊትም ጽዮንን አምባ፣ መጠጊያ አድርጎ ብዙ ጠላቶቹን ተዋግቶ አሸንፎ ድልን ተጎናጽፏል፡፡
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: