ትዕግስት • Patience | Selah Sisters
Автор: Selah Ethiopia
Загружено: 2021-08-18
Просмотров: 1314
Описание:
በዕለት ተዕለት ሕይወትሽ ውስጥ ትዕግስተኛ ለመሆን ትታገያለሽ? ወይስ እየፈተኑሽ ያሉት በሕይወት ውስጥ የምትጠብቂያቸው ትልልቅ ነገሮች ናቸው? ያም ሆነ ይህ፣ እነዚህን እና ሌሎችንም እንዲሁም በጌታ ውስጥ እራሳችንን እንዴት ማጠንከር እንደምንችል ዛሬ እንወያያለን።
Do you struggle to have patience in your daily life? Or is it the big things that you're waiting for that are really testing you? Either way, we discuss all these and more, and how we can strengthen ourselves in the Lord.
Don't forget to subscribe!
You can catch previous episodes of Selah Sisters here:
• Selah Sisters
በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ያግኙን | Connect with us on our social media pages:
/ selahethiopiaorg
https://t.me/selahethiopia
/ selahethiopia
/ selahethiopia
—
ሴላ ሲስተርስ በወንጌል፣ በዕለት ተዕለት የክርስቲያን ሴት ሕይወት እና በክርስቶስ አካል በሆነችው ቤተክርስትያን ሚና ላይ ግልጽ እና ጥልቅ ውይይቶችን ለማስተዋወቅ እና ምሳሌ ለመሆን በክርስቲያን ሴቶች መካከል የሚደረጉ ተከታታይ ምልከታዎች ናቸው፡፡ ሴላ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለውስብስብ እና ወንጌልን መሰረት ያደረጉ ውይይቶችን ለማድረግ እንዲችሉ የማብቃት ስራ ላይ የተሰማራ ሚኒስትሪ ነው። የዚህ ሚኒስትሪ አላማ እግዚአብሄር በሴቶች ላይ ያለውን አላማ እንዲሁም ለሴቶች ያለውን የማይተናነስ ፍቅር ለማንጸባረቅ ነው።
Selah Sisters is a series of discussions among everyday Christian women to promote and exemplify vulnerable and deep conversations on the Gospel, the day to day life of a Christian woman, and the role of the body of Christ. Selah is a ministry dedicated to equipping Ethiopian women for thought-provoking, vulnerable conversations on the Gospel, the mission of the Church, and the life of a Christian.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: