አእምሮአችንን በእግዚያብሄር ቃል መለወጥ የምንችለው እንዴት ነው?
Автор: Mahlet Yohannes
Загружено: 2026-01-26
Просмотров: 748
Описание:
አእምሮአችንን በእግዚአብሔር ቃል እውነት መለወጥ የምንችለው እንዴት ነው? በዚህ ቪዲዮ፣ እውነተኛ ‘አዲስ ልብ’ እና ‘የታደሰ አእምሮ’ የምናገኝበትን መጽሐፍ ቅዱሳዊና ሳይንሳዊ መፍትሔ በጥልቀት እናያለን ። እውነተኛ ለውጥ የሚጀምረው ከውስጥ ወደ ውጭ በሚፈስ መለኮታዊ ሕይወት እንጂ በባሕርይ ማሻሻያ አይደለም ።
ይህ ትምህርት የክርስትና ሕይወታችሁን ለዘላለም እንደሚቀይረው እርግጠኛ ነን ። አብረን እንድንበቅል ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰባችን አካል ይሁኑ ።
በክርስቶስ ባላችሁ ነፃነት ጽኑ!
ይህን የ66 ቀን የለውጥ ጉዞ ከእኛ ጋር ለመጀመር ዝግጁ ከሆናችሁ "እጀምራለሁ" ብላችሁ ኮሜንት አድርጉ ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: