የቆላማ ፍየሎች እርባታን እንጀምር ሰጋቸው ጣፋጭ ,ለሰላሳ ,ለሰውነት ተሰማሚ!
Автор: እንስሳት ህክምና እና አያያዝ Hailuvet
Загружено: 2026-02-07
Просмотров: 422
Описание:
ፍየሎችን እርባታ ሰንጀምር በቅድምያ ምርጫችን የየት አካባበን የሚለው መሆን አለበት
የቆላማ አካባቢ የፍየል ዝርያወችን ይመከራል ለምን
1,ከባድ የአየር ንብረትን ይቋቋማሉ አባራ ፅሀይ
2,በሸታን ይቋቋማሉ
3, ውሀ ጥምን ይቋቋማሉ
4,ሰጋቸው ጣፋጭ ነው
5,ጥሩ የሰጋ ምርት አላቸው
6,ጥሩ ገቢ ያሰገኛሉ
ሰለዚህ ተመራጭ ናቸው
በተጨማሪ ትርፍአማ ከሚያደርጉ የሰራ ዘርፍ አንዱ ሲሆን
በአጭር ግዜ ክብደታቸው ይጨምራል ለገበያም ይቀርባሉ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: