በጣም ምርጥ እና ጣፋጭ የ ማረቆ በርበሬ አዘገጃጀት /The best and most delicious pepper recipe
Автор: Ami Family Talk
Загружено: 2022-12-24
Просмотров: 17585
Описание:
The best and most delicious pepper recipe ይህ ቪዲዮ የሚያሳየው በርበሬን እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን ነው ።ለ 1 ፈረሱላ በርበሬ 17 kg በርበሬ
3 ኪሎ ነጭ ሽንኩርት
1 ኪሎ ዝንጅብል
እርጥብ ቅመም በምትፈልጉት መጠን ይሰጣሉ
1/2 ነጭ አዝሙድ
1/4 ጥቁር አዝሙድ
1/2 አብሽ
3 ኪሎ ኮረሪማ
1 ኪሎ ጨው
የወጥ ቅመም የሚሰርፈር
እነዚህን አድርገን በርበሬያችንን ያማረና የጣፈጠ በርበሬ አዘጋጅተናል
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: