በፈተና የፀና ትዳር | ባሏን እና ልጆቿን ብቻዋን የምታስተዳድር ጀግና ሚስት | ለ11 ዓመታትን ከአልጋ አልተነሳሁም
Автор: IBEX Media- አይቤክስ ሚዲያ
Загружено: 2025-12-01
Просмотров: 485
Описание:
#በ09_09_46_86_09_ወይም_በ09_93_97_49_43 ለአይቤክስ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
የዛሬው ባለታሪካችን የሐይማኖት መምህር ነው። በዙ ዓመታትን በአብነት ትምህርት ቆይቶ ያገኘውን እውቀት ለማካፈልና የተሻለ ሕይወት ፍለጋ አዲስ አበባ ይመጣል። በቤተክህነት በኩል ስራ የማግኘት ሙካራ ጉቦ ካላመጣህ ተብሎ ባይሳካለት የቀን ሰራተኛ ወዛደር ሆኖ ኑሮን መግፋት ይጀምራል። በስራ ላይም ሳለ ከ7ኛ ፎቅ ወድቆ ለ11 ዓመታት ከአልጋ ላይ ይውላል። ገጠር በቤተሰብ ታጭቶለት ያገባት ሚስቱ በችግሩ አልተለየችውም የፍቅር ሀያልነት እና ፅናትንየሚያሳየውን የመምህር ልሳነወርቅ ታሪክ እዩና ተማሩበት።
____________
Our current narrator is a religious educator who arrives in Addis Ababa after many years of studying in the capital, hoping to share his knowledge and pursue a better life. When he is unable to secure a job through the church, he starts working as a day laborer. During his employment, he tragically falls from the seventh floor and spends the next 11 years confined to his bed. Discover the inspiring story of Mr. Lissanework, who exemplifies the strength and resilience of love. Despite the hardships, his wife, arranged to marry him by their families, remains steadfastly by his side.
____________
#Ethiopia #EgregnawMedia #Donkeytube #Shegerinfo #Eyohamedia #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #YegnaTV #HaletaTV #hagerietv #MKTV #Ibexmedia #EthiobetesbMedia #online_couples_therapy #Ethiopian_Wedding #Orthodox #St.Gabriel #Orthodox
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: