የሟች ቀነኒ ወንድም ሊበን አዱኛ ያልተጠበቀውን ተናገረ | የአዶናይና የቦራ አምዩዝመንት አነጋጋሪና አስገራሚ ስምምነት | አቢ ላቀው ታሪክ ሠራች
Автор: Info- Tainment 2
Загружено: 2026-01-06
Просмотров: 657
Описание:
በዛሬው ቪድዮ፡- የሟች ሞዴል ቀነኒ ወንድም ያጋራው መረጃን በተመለከተ
አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ አወዛጋቢ ንግግር መናገሩና ቁጣ መቀስቀሱ
ቲክቶከር አዶናይ አሁንም አስገራሚ ሥራ መሥራት መቀጠሉን
ታዋቂዋ ድምጻዊት አቢ ላቀው አዲስ ታሪክ ማስመዝገቧን
የግመል ሥጋ በአዲስ አበባ እየተሸጠ ነው መባሉን እና የመሣሠሉትን አስገራሚ የማሕበራዊ ሚድያ ላይ አነጋጋሪ የሆኑ ሰሞነኛ ወሬዎችን ይዤላችሁ መጥቻለሁ፡፡ እንደተለመደው አብራችሁኝ ቆዩ፡፡
#adonay #ebs #ቲክቶክ #አዶናይ #ሱራፌልተካ #አቢላቀው #music #ዜና #ዘሐበሻዜና #seifu_on_ebs #ebstv #ቀነኒአዱኛ #አንዷለም #ኢትዮቴሌኮም #ethiotelecom #telebirr
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: