ማስታወቂያ - ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በፋና ኤፍኤም 98.1 የሚተላለፉ ድራማዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Автор: Fana Television
Загружено: 2021-07-22
Просмотров: 1330
Описание:
የድራማዎቹ ዓይነት፡-
1. ተከታታይ ድራማ
2. ሲትኮም ሲሪስ ወይም ከአንድ እስከ አራት ባሉ ክፍሎች የሚጠናቀቁ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
ተዋዳዳሪዎች ስለድራማው አጭር መግለጫ፣ የገጸባህሪያት ማንነት ማሳያ ቻርትና አጽመታሪክ ወይም ሲኖፕሲስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የሚቀርቡ ማሳያዎች በኮምፒውተር የተተየቡ ሆነው በሃርድና በሶፍት ኮፒ መቅረብ አለባቸው፡፡
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ የሬዲዮ ድራማ ፀሃፊያን ወይም ፕሮዲውሰሮች እስከ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም ባለው ጊዜ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ሪከርድና ማህደር ክፍል ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
በህይወት ፍጥነት
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት
Повторяем попытку...

Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: