ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ከ ሶሚክ ጋር የነበረን ደስ የሚል ቆይታ / AWRACHILL.

Автор: AWRACHILL

Загружено: 2025-02-13

Просмотров: 47736

Описание: ሰውመሆን ይስማው ተወልዶ ያደገው ጎንደር ከተማ ሲሆን በኢትዮጵያ ፊልም ሥራ ታሪክ ውስጥ የራሱን አሻራ ያስቀመጠ ወጣት ነው።
በባህላዊ የታሪክ ነገራ ተገርቶ ያደገው ይህ ወጣት ፊልም ሠሪ ወደፊት ሀገራችን ብዙ የምትጠብቅብት ባለሙያ ነው።
ሰውመሆን በፎቶ ግራፍ ማንሳት ሥራ ጀመረ፡፡ የፊልም ስራ ላይ በሲኒማቶግራፊ አዳብሮ አሁን ዝግጅት ላይ ደርሶል።
ሰውመሆን 852፣የፀሀይ መውጫ ልጆች፣ዓለሜ፣ ሰውነቷና፣ እውር አሞራ ቀላቢ የተሰኙ የፊልም ሥራዎችን ለተመልካች ያዋለ ሲሆን ገና የሚወጡ ሁለት ሌላ ሥራዎች አሉት።
ሰውመሆን እንደ ፊልም ሰሪ ፔንዱለም በሚለው የሲኒማቶግራፊ ስራው የመጀመሪያውን የDSLR Filmmaking ቴክኖሎጂ አስተዋውቋል።
በDSTV አቦል ቻናል የሚታየውን “አደይ” የተሰኘ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በሳምንት አምስት ቀን የሚታይ ሥራ አቅርቧል።
በኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ማስታወቂያ ዘርፍም ልዩነት ያመጡና ተወዳጅ ማስታወቂያዎችን ያዘጋጀና ጨዋታ ቀያሪ ልንለው የምንችለው ወጣት ባለሙያ ነው።
እንዲሁም ውስን ግን በጣም ተወዳጅ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን አዘጋጅቶ ለተመልካች ያቀረበ ወጣት ነው።
በሙዚቃው ዘርፍም የድምጻዊ አስቻለው ፈጠነ አርዲ እናትዋ ጎንደር እና ካሲናው ጎጃም የተሰኙ ሙዚቃዎችን ጨምሮ ሙሉ አልበም ፕሮዲውስ አድርጓል ። የሙዚቃ ክሊፖችን በሚያስደምም ሲኒማቶግራፊ ሰርቶ አሳይቷል ።
የፍቅር እስከ መቃብር ረዥም ልብወለድን ወደተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ በመቀየር ሰሞኑን በኢቲቪ እየታየ ይገኛል ።
ሰው መሆን ታሪክን በምስል መተረክ ላይ በርትቶ የሚሠራና የፊልም ፕሮዳክሽንን ወደ ፕሮፌሽናል መንገድ እንዲሻገር የራሱን ጥረት እያደረገ ያለ ወጣት ነው።
ሰው መሆን የሁለት ጊዜ የጉማ አዋርድ ተሸላሚ ሲሆን የተለያዩ ዓለማት ላይም እሱ የተሳተፈባቸው ፊልሞች ፌስቲቫል ላይ ሀገራቸውን ወክለው ለዕይታ በቅተዋል። ተሸልመዋልም።

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ከ ሶሚክ ጋር የነበረን ደስ የሚል ቆይታ / AWRACHILL.

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

'' ልጅ አባቱን የመጦር ሃላፊነት የለበትም '' ኮሜዲያን/አዘጋጅ/ደራሲ ኤፍሬም/ኤፊ/ PODCAST WITH EPHREM / EFI / / AWRACHILL.

'' ልጅ አባቱን የመጦር ሃላፊነት የለበትም '' ኮሜዲያን/አዘጋጅ/ደራሲ ኤፍሬም/ኤፊ/ PODCAST WITH EPHREM / EFI / / AWRACHILL.

ከ አቢእዩኤል ጋር የነበረን ፈታ ያለ ቆይታ / AWRACHILL.

ከ አቢእዩኤል ጋር የነበረን ፈታ ያለ ቆይታ / AWRACHILL.

ከ በረከት 4ኪሎ ጋር የነበረን ቆይታ / AWRACHILL.

ከ በረከት 4ኪሎ ጋር የነበረን ቆይታ / AWRACHILL.

The Unsung Hero of Ethiopian Cinema: Sewmehon Yismaw || Behind The Lens EP: 5

The Unsung Hero of Ethiopian Cinema: Sewmehon Yismaw || Behind The Lens EP: 5

ቢዝነስ እና ገንዘብ ማስተዳደር ምርጥ መንገድ|ቢዝነስ እና ገንዘብ ማስተዳደር ምርጥ መንገድ

ቢዝነስ እና ገንዘብ ማስተዳደር ምርጥ መንገድ|ቢዝነስ እና ገንዘብ ማስተዳደር ምርጥ መንገድ

ሽምግልና ተላከ /Part 1

ሽምግልና ተላከ /Part 1

ግራ የሚገቡኝ የክርስቶስ ስራዎች ተመለሱልኝ | የአብይ ጾም | ትንሳኤን ከዲያቆን ዘላለም ጋር!

ግራ የሚገቡኝ የክርስቶስ ስራዎች ተመለሱልኝ | የአብይ ጾም | ትንሳኤን ከዲያቆን ዘላለም ጋር!

Yohana - Hallo - ዮሐና - ሀሎ - New Album / MASTERPIECE ALBUM / AWRA.

Yohana - Hallo - ዮሐና - ሀሎ - New Album / MASTERPIECE ALBUM / AWRA.

ድንግል.. መቼ ይጀምራል? . ከፍቅር እስከ መቃብር ጀርባ ያለው አስገራሚ ፊልም  ሰውመሆን ይስማው (ሶሚክ) ክፍል 2| Seifu on EBS

ድንግል.. መቼ ይጀምራል? . ከፍቅር እስከ መቃብር ጀርባ ያለው አስገራሚ ፊልም ሰውመሆን ይስማው (ሶሚክ) ክፍል 2| Seifu on EBS

ውሎ ከ አርቲስት ነብዩ ጋር

ውሎ ከ አርቲስት ነብዩ ጋር

"ቀነኒሳ ልቡ ንፁህ የሆነ ሰው ነው" :ባለቤቱ ተናገረች "የሀገር ውድድር ሲኖረው እጨነቃለሁ"#abbaytv#parenting #love #music #enattv

ከደራሲ በሀይሉ ሙሉጌታ ጋር የነበረን ቆንጆ ቆይታ / AWRACHILL

ከደራሲ በሀይሉ ሙሉጌታ ጋር የነበረን ቆንጆ ቆይታ / AWRACHILL

ከ ማሂ ጋር የነበረን ደስ የሚል ቆይታ / AWRACHILL.

ከ ማሂ ጋር የነበረን ደስ የሚል ቆይታ / AWRACHILL.

ክርስቲያናዊ ማንነት | ከዶ/ር ማሙሻ ፈንታ ጋር | Christian Identity |

ክርስቲያናዊ ማንነት | ከዶ/ር ማሙሻ ፈንታ ጋር | Christian Identity |

ጥም ቆራጭ ሙሉ ፊልም Tim Korach full Ethiopian film 2022

ጥም ቆራጭ ሙሉ ፊልም Tim Korach full Ethiopian film 2022

የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሶሚክ ና ዴቭ ክፍል 1 |  Maya Presents

የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሶሚክ ና ዴቭ ክፍል 1 | Maya Presents

አስቻለ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschale | Aschalew Fetene (Ardi) / AWRA.

አስቻለ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschale | Aschalew Fetene (Ardi) / AWRA.

ምን ያስፈራሀል?||መምህር ኢዩኤል ሀብታሙ ||ዛሬን ከኤልያስ ጋራ ||zaren keelias gara

ምን ያስፈራሀል?||መምህር ኢዩኤል ሀብታሙ ||ዛሬን ከኤልያስ ጋራ ||zaren keelias gara

#25 @AWRA ቤተሰቦች ጋር የነበረን ቆይታ #ቪንቴጅፖድካስት

#25 @AWRA ቤተሰቦች ጋር የነበረን ቆይታ #ቪንቴጅፖድካስት

የኢቢኤስ ባልደረቦች መልዕክት ፣ የካቲት 06, 2018 What's New Feb 13, 2026

የኢቢኤስ ባልደረቦች መልዕክት ፣ የካቲት 06, 2018 What's New Feb 13, 2026

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]