Скачать
ኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄ ከዳር ለማድረስ ኢትዮጵያውያን በጋራ ርብርብ ማድረግ እንዳለባቸው ጥሪ ቀረበ | Red Sea Access | Ethiopia
Автор: EBC
Загружено: 2026-03-19
Просмотров: 1577
Описание:
ቀይ ባሕር ታሪካዊ ባለቤትነቱ የኢትዮጵያ እንደነበር የሚያረጋግጡ ጠንካራ ማስረጃዎች መኖራቸውን የዘርፉ ምሁራንና የብሔራዊ የኢትዮጵያ ሠራዊት ማኅበር አባላት ገልጸዋል። የባሕር በር ጥያቄው ከፖለቲካ በላይ የሆነ የሀገር ኅልውና ጉዳይ መሆኑን የጠቀሱት አባላቱ፣ ለዚህ ታሪካዊ ግብ ስኬት ሁሉም ዜጋ በጋራ እንዲቆም ጠይቀዋል።
#ኢትዮጵያ #ቀይ_ባሕር #የባሕር_በር #ብሔራዊ_ጥቅም #ታሪክ #ኅልውና #RedSea #EthiopiaMaritime #NationalSecurity #BlueEconomy #History
Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: