የዓቢይ ጾም መዝሙራት ስብስብ | Ethiopian Orthodox Great Lent Mezmur"
Автор: 21 ኣዘክሪ ሚድያ
Загружено: 2026-02-23
Просмотров: 8519
Описание:
"እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የዓቢይ ጾም (ሁዳዴ) በሰላም አደረሳችሁ።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ለጾሙ ወቅት የሚሆኑ፣ ሰውነትን ለጸሎትና ለንስሃ የሚያዘጋጁ የተመረጡ መዝሙራትን ሰብስበን አቅርበንላችኋል። እነዚህ መዝሙራት በጾሙ ወቅት መንፈሳዊ ብርታትን እንዲሰጧችሁ እንመኛለን።
🔔 ለተጨማሪ መንፈሳዊ ቪዲዮዎችና መዝሙራት ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮውን ለሌሎች እንዲደርስ Like እና Share ማድረጋችሁን አትርሱ።
#AbiyTsom #Mezmur #EthiopianOrthodox #GreatLent #NisehaMezmur #Orthodox #ዓቢይጾም #መዝሙር #ኦርቶዶክስ #ንስሃ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: