ደጀን ጂፕሰም ፋብሪካ የሚያመርታቸው ዋና ዋና ምርቶች Main Products of Dejen Gypsum Factory
Автор: Hailu Mengesha የትመን ጂፕሰም ፋብሪካ Yetmen Gypsum Factor
Загружено: 2026-01-22
Просмотров: 17
Описание:
ደጀን ጂፕሰም ፋብሪካ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ዘመናዊ የግንባታ እቃ አምራች ሲሆን፣ ጥራት ያላቸው የጂፕሰም ምርቶችን ለገበያ ያቀርባል።
ፋብሪካችን በተለይ ለቤት፣ ለቢሮ፣ ለሆቴል እና ለሌሎች የህንፃ ግንባታዎች ተስማሚ የሆኑ የጂፕሰም ቦርድና የጣሪያ ምርቶችን ያመርታል።
ይህ ቪዲዮ ደጀን ጂፕሰም ፋብሪካ የሚያመርታቸውን ዋና ዋና ምርቶች፣ የምርት ጥራታቸውን እና በግንባታ ስራ ያላቸውን አገልግሎት ያቀርባል።
Dejen Gypsum Factory is a modern construction material manufacturer based in Ethiopia, producing high-quality gypsum products for various building needs.
The factory supplies reliable and durable gypsum materials suitable for residential, commercial, hotel, and office construction projects. This video showcases the main products manufactured by Dejen Gypsum Factory, highlighting their quality, applications, and importance in modern construction.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: