ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Hamelmal Abate - Mehédih Nèw Wèy (መሄድህ ነው ወይ) 1983 E.C.

Автор: Mirkuzz

Загружено: 2020-12-03

Просмотров: 220768

Описание: #Mirkuzz
ሐመልማል አባተ ፥ መሄድህ ነው ወይ [1983 E.C. // 1991 G.C.]
ዜማ ፥ አበበ መለሰ ፨ ግጥም ፥ ይልማ ገብረ አብ ፨ አጃቢ ፥ ሮሃ ባንድ
Lyrics [ግጥም] :
እኔን አሳዝነህ ፥ ብቸኛ አርገህ ፥ ብቸኛ አርገህ ፣
ምንም አትሆን ብለህ ፥ ልቤን በሃዘን አፍተልትለህ ፣
ተንገብግባው ትኑር ፥ ትረር ብለህ ፥ በኔ ፈርደህ ፣
መሄድህ ነው ወይ ፥ ገሸሽ ልትል ነው ወይ ፥ በኔ ላይ ጨክነህ ።
እኔን አሳዝነህ ፥ ብቸኛ አርገህ ፥ ብቸኛ አርገህ ፣
ምንም አትሆን ብለህ ፥ ልቤን በሃዘን አፍተልትለህ ፣
ተንገብግባው ትኑር ፥ ትረር ብለህ ፥ በኔ ፈርደህ ፣
መሄድህ ነው ወይ ፥ ገሸሽ ልትል ነው ወይ ፥ በኔ ላይ ጨክነህ ፣
መሄድህ ነው ወይ ፥ ገሸሽ ልትል ነው ወይ ፥ ጓዝህን ጠቅለህ ።
ባንተ አልቆርጥም እኔ ዘመዴ ፥ አይረሳህም ልቤ ፣
ቀኑም ጨለማ ነው አንተዬ ፥ ሳጣህ ካጠገቤ ።
ተው አትጨክንብኝ የኔ ዓለም ፥ አትራቀኝ ዘመዴ ፣
አጥፍቼም እንደሆን አንተዬ ፥ ይቅር በለኝ ሆዴ ።
እኔ ስዋልል ፥ አንተኑ ብዬ ፥ አንተኑ ብዬ ፣
መጽናኛም የለኝ ፥ አልኖርም ችዬ ፥ አልኖርም ችዬ ።
እህህን አዝዬ ፥ እህህ ፥ ፍቅርህን አዝዬ ፣  
እህህ ፥ እኔ አልኖርም ችዬ ።
ና ደማሞዬ ፥ ቀን ደህና ውዬ ፥ ና ደማሞዬ ፥ ከሠው ሳወጋ ፣
ና ደማሞዬ ፥ እንዳይመሽ የለም ፥ ና ደማሞዬ ፥ ቤቱም ተዘጋ ።
ና ደማሞዬ ፥ እንደምን ልደር ፥ ና ደማሞዬ ፥ እንዴትስ ይንጋ፥፥
እህህን አዝዬ ፥ እህህ ፥ ፍቅርህን አዝዬ ፥
እህህ ፥ እንዴት ልኑር ችዬ ።

እኔን አሳዝነህ ፥ ብቸኛ አርገህ ፥ ብቸኛ አርገህ ፣
ምንም አትሆን ብለህ ፥ ልቤን በሃዘን አፍተልትለህ ፣
ተንገብግባው ትኑር ፥ ትረር ብለህ በኔ ፈርደህ ፣
መሄድህ ነው ወይ ፥ መገስገስህ ነው ወይ ፥ ጓዝህን ጠቅለህ ፣
መሄድህ ነው ወይ ፥ ገሸሽ ልትል ነው ወይ ፥ በኔ ላይ ጨክነህ ።
ባሰ በረታብኝ ዘመዴ ፥ እንጃልኝ እንግዲህ ፣
መቼም ላሣር ነበር አንተዬ ፥ ብርቱስ ከኔም ወዲህ ። 
አልቻልኩም ተረታሁ ፥ የኔ-ዓለም ፥ ሃዘን ወዘወዘኝ ፣
እንዳጀማመርህ አንተዬ ፥ እንደቀድሞህ ያዘኝ ።
ሁሌ ስናፍቅሕ ፥ ባየሁህ ብዬ ፥ ባየሁህ ብዬ ፣
ኧረ አልገፋውም ውይ ፥ አልከርምም ችዬ ፥ አልዘልቅም ችዬ ፣
እህህን አዝዬ ፥ እህህ ፥  ፍቅርህን አዝዬ ፥ እህህ ፥ እኔ አልኖርም ችዬ ።  
ና ደማሞዬ ፥ አልፈታ አለኝ ፥ ና ደማሞዬ ፥ የሃሳብ ቋጠሮ ፣
ና ደማሞዬ ፥ እኔው ላይ ፀና ፥ ና ደማሞዬ ፥ ፍቅርህ ውሎ አድሮ ።
ና ደማሞዬ ፥ አምናስ ተገፋኝ ፥ ና ደማሞዬ ፥ እንጃ ዘንድሮ ።
እህህን አዝዬ ፥ እህህ ፥  ፍቅርህን አዝዬ ፣እህህ ፥ እንዴት ልኑር ችዬ ።
ና ደማሞዬ ፥ አልፈታ አለኝ ፥ ና ደማሞዬ የሃሳብ ቋጠሮ ፣
ና ደማሞዬ ፥ እኔው ላይ ፀና ፥ ና ደማሞዬ ፥ ፍቅርህ ውሎ አድሮ ።
ና ደማሞዬ ፥ አምናስ ተገፋኝ ፥ ና ደማሞዬ ፥ እንጃ ዘንድሮ ።  
ና ደማሞዬ ፥ አልፈታ አለኝ ፥ ና ደማሞዬ የሃሳብ ቋጠሮ ፣
ና ደማሞዬ ፥ እኔው ላይ ፀና ፥ ና ደማሞዬ ፥ ፍቅርህ ውሎ አድሮ ።
ና ደማሞዬ ፥ አምናስ ተገፋኝ ፥ ና ደማሞዬ ፥ እንጃ ዘንድሮ ። 
ና ደማሞዬ ፥ አምናስ ተገፋኝ ፥ ና ደማሞዬ ...... 
-------------//---------------

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Hamelmal Abate - Mehédih Nèw Wèy (መሄድህ ነው ወይ) 1983 E.C.

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

💘💛HAMELMAL ABATE ሐመልማል አባተ Best Music Collection | ሀመልማል አባተ የማይሰለቹ ዘፈኖች ስብስብ | Ethiopian Music

💘💛HAMELMAL ABATE ሐመልማል አባተ Best Music Collection | ሀመልማል አባተ የማይሰለቹ ዘፈኖች ስብስብ | Ethiopian Music

Джем – Hamelmal Abate - Mehédih Nèw Wèy (መሄድህ ነው ወይ) 1983 E.C.

Джем – Hamelmal Abate - Mehédih Nèw Wèy (መሄድህ ነው ወይ) 1983 E.C.

Ermehin Awuta

Ermehin Awuta

አሰፉ ደባልቄ እና ቴዲ ታደሰ ምርጥ ሙዚቃዎች ( Theodros Tadesse vs Asefu Debalke best collection music mix ) #ሙዚቃ

አሰፉ ደባልቄ እና ቴዲ ታደሰ ምርጥ ሙዚቃዎች ( Theodros Tadesse vs Asefu Debalke best collection music mix ) #ሙዚቃ

Джем – Хэмелмал Абате

Джем – Хэмелмал Абате

Hamelmal Abate - Adere Alugn Mado (አደረ አሉኝ ማዶ) 1983 E.C.

Hamelmal Abate - Adere Alugn Mado (አደረ አሉኝ ማዶ) 1983 E.C.

Aster Aweke - Sebebu (Full Album)

Aster Aweke - Sebebu (Full Album)

Ethiopian Oldies Music Nonstop 🔥❤️🔥 ምርጥ የድሮ ሙዚቃዎች #ethiopianmusic #90s #80s #oldethiopianmusic

Ethiopian Oldies Music Nonstop 🔥❤️🔥 ምርጥ የድሮ ሙዚቃዎች #ethiopianmusic #90s #80s #oldethiopianmusic

Джем – Ermehin Awuta

Джем – Ermehin Awuta

ኤፍሬም ታምሩ 1977 ዓ.ም - ሙሉ አልበም Ephrem Tamiru FULL Album Best Ethiopian Oldies

ኤፍሬም ታምሩ 1977 ዓ.ም - ሙሉ አልበም Ephrem Tamiru FULL Album Best Ethiopian Oldies

Hamelmal Abate 1985 Vol 2   Yetidar Mager Track 1   ሐመልማል አባተ   የትዳር ማገር

Hamelmal Abate 1985 Vol 2 Yetidar Mager Track 1 ሐመልማል አባተ የትዳር ማገር

ምርጥ የመድረክ ሙዚቃዎች ስብስብ  - ምርጥ ሙዚቃዎች  ስብስብ - Best Ethiopian Live Band Music Collection Official

ምርጥ የመድረክ ሙዚቃዎች ስብስብ - ምርጥ ሙዚቃዎች ስብስብ - Best Ethiopian Live Band Music Collection Official

Tewodros Taddese - Challelegn Eyalkut(Lyrics) | ቴዎድሮስ ታደሰ -ቻልልኝ እያልኩት(ግጥሞች) | By Neba Assefa|በነባ አስፋ

Tewodros Taddese - Challelegn Eyalkut(Lyrics) | ቴዎድሮስ ታደሰ -ቻልልኝ እያልኩት(ግጥሞች) | By Neba Assefa|በነባ አስፋ

Aster Aweke - Hagerae 1983 (Full Album)

Aster Aweke - Hagerae 1983 (Full Album)

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ | Aschalew FeteneNew Ethiopian Music 2025 (Official Video) | SewMehon Films

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ | Aschalew FeteneNew Ethiopian Music 2025 (Official Video) | SewMehon Films

Muluken Melesse - Baynish Lilefibet (ባይንሽ ልለፍበት) 1973 E.C.

Muluken Melesse - Baynish Lilefibet (ባይንሽ ልለፍበት) 1973 E.C.

የተመረጡ የመሰሉ ፋንታሁን  ሙዚቃዎች | ምርጥ ሙዚቃዎች ስብስብ | best ethiopian music collection

የተመረጡ የመሰሉ ፋንታሁን ሙዚቃዎች | ምርጥ ሙዚቃዎች ስብስብ | best ethiopian music collection

Ethiopian Music |  Hamelmal Abate | Sen Ayehu |  ሀመልማል አባተ | ስንት አየሁ

Ethiopian Music | Hamelmal Abate | Sen Ayehu | ሀመልማል አባተ | ስንት አየሁ

🔥ፀጋዬ እሸቱ - ምርጥ ዘፈኖች ስብስብ | Tsegaye Eshetu Best Songs Collection | Old Ethiopian Music Mix #tsegaye

🔥ፀጋዬ እሸቱ - ምርጥ ዘፈኖች ስብስብ | Tsegaye Eshetu Best Songs Collection | Old Ethiopian Music Mix #tsegaye

ሀመልማል አባተ / Hamelmal Abate

ሀመልማል አባተ / Hamelmal Abate

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]