ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

መንጌ ቤላሻንጉል እግር ኳስ ክለብ የተሻለ ውጤት እንደሚያስመዘግብ እተማመናለሁ እና በድጋሚ ለክልሉ ህዝብና ለክለቡ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን

Автор: BELASHANGUL MEDIA

Загружено: 2025-04-01

Просмотров: 7507

Описание: ታዋቂው የህዝብ ልጅ የሆነው ቤኒሸንጉላዊ ጋዜጠኛና አርቲስት አወድ አዶንጎሩ ያለ ማንም ድጋፍ ፣ያለ ማንም እስፖንሰር የሎጅስቲክ ክራይ እና የባለሙያዎች አበል በራሱ ሙሉ ወጪ በመሸፈን ለመንጌ ቤላሸንጉል እግር ኳስ ክለብ ያወጣውን አድሱ ሙዚቃ ተለቀቀ ።

እኔ ለመላው የክልሉ ህዝብ፣ለቤኒሻንጉላዊያን እና ለመንጌ ወረዳ ህዝብ ትልቅ ክብር አለኝ በማለት ነው ለክለቡ ይህ የመሰለ ክልላዊ የእስፖርት ማነቃቂያ ግጥምና ዜማ አዘጋጅቶ እና ሙሉ ወጪ በራሱ በመሸፈን ሙዚቃውን የለቀቀው ።

ሀገሬ ምን አደረገልኝ ሳይሆን እኔ ለሀገሬ ምን አደረጉ በማለት ራሳችን መጠየቅ ይጠበቅብናል እና እኔ ብዙ ጊዜ ወደ ራሴ የማነሳው ነውና ለማንነቴ ፣ለቤጉ እና ለሀገሬ በተለይ ለውድ ቤኒሸንጉሊያን ሻማ እሆናለሁ ፣ለመጪ ትውልድ ታሪክ አስተላልፋለሁ (አርቲስትና ጋዜጠኛ አወድ አዶንጎሩ ረጀብ)

መንጌ ቤላሻንጉል እግር ኳስ ክለብ ወደ ከፍተኛ ሊግ ለማለፍ አሁን ያለበት አሁናዊ ውጤት የማስመዝገብ ሂደት የሚበረታታ እና ክለቡ የመንጌ ብቻ ሳይሆን መላው የክልላችን ህዝብ ነውና ተገቢውን ውጤት ለማገኘት ሁላችን በምንችለው ሁሉ መደገፍ እንዳለብን ሙሉ እምነት ከልቤ ሰንቄ ነው ክለቡን በምችለው የደገፍኩት።

እናም የመንጌ ቤላሻንጉል እግር ኳስ ክለብ የተሻለ ውጤት እንደሚያስመዘግብ እተማመናለሁ እና በድጋሚ ለክልሉ ህዝብና ለክለቡ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን🙏🙏

(የክልሉ ጋዜጠኛና አርቲስት አውድ አዶንጎሩ ረጀብ)

ቤኒሸንጉል ድራማ፣ቤኒሸንጉል ሙዚቃ፣ቤኒሸንጉል ባህል፣ቋንቋ፣እሴት፣ታሪክ ለመጪው ትውልድ ለማስተላለፍ የተቋቋሜ ስሆን ፣የሸንጉል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ስል በአክብሮት እንጠይቃለን፣

ተጨማሪ ቪድዮዎቻችን ለማገኘት #ሻንጉል ሚዲያ #ቻናላችን /channel
👉#ሰብስክራይፕ 👉#ላይክ 👉#ሼር👉#አስተያየት ያድርጉ ለማለት እንወዳለን፣፣፣ ////Bííra mindáñ geera añ thá Youtubú ñgó maada alfídioqi mbá Shañgúl Mídia mbá sqawarígú sqawar.
Láázim Ñgó ádqafara/ shér, ñgó gia kqáárish, ñgó gia Subscrib u ñgó kátaba roothá pqishi ñgóqí !!
👇👇👇👇
https://www.youtube.c/Shangul Media
Facebook : https://www.facebook.com/ Shangul Media
Instagram : https://www.instagram.com/ Shangul Media

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
መንጌ ቤላሻንጉል እግር ኳስ ክለብ የተሻለ ውጤት እንደሚያስመዘግብ እተማመናለሁ እና በድጋሚ ለክልሉ ህዝብና ለክለቡ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

በጣም ከምወደው ሰው ጋር ነው የምኖረው!የቴሌቪዥን ጣቢያ መክፈት ቀላል ነገር አይደለም!ፍቅር ህግ የለውም#amleset #amlesetmuchie #channel1

በጣም ከምወደው ሰው ጋር ነው የምኖረው!የቴሌቪዥን ጣቢያ መክፈት ቀላል ነገር አይደለም!ፍቅር ህግ የለውም#amleset #amlesetmuchie #channel1

Мохаммед Али Вызвал Брюса Ли На Ринг и Сказал:

Мохаммед Али Вызвал Брюса Ли На Ринг и Сказал: "Ударь Меня" — И Через 3 Секунды Это Вошло В Историю

⚡️ Зеленский пошёл против армии || Путин срочно созвал Совбез РФ

⚡️ Зеленский пошёл против армии || Путин срочно созвал Совбез РФ

Mayarwaah Culture in Nairobi.#twicmayardit #southsudanmusic

Mayarwaah Culture in Nairobi.#twicmayardit #southsudanmusic

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ያደረጉት ጉብኝት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ያደረጉት ጉብኝት

እኛም ኮራን በእናንተ | ጆሲ | ጌዲዮን | ሀይማኖት | ያሬድ ነጉ | ጂ መሳይ | Ethiopian Music

እኛም ኮራን በእናንተ | ጆሲ | ጌዲዮን | ሀይማኖት | ያሬድ ነጉ | ጂ መሳይ | Ethiopian Music

በቤኒሸንጉለኛ Alqáádáñkqo (አልዓደንቆ) የተሰኘው አድሱ ሙዚቃ 🎧 ተለቀቀ

በቤኒሸንጉለኛ Alqáádáñkqo (አልዓደንቆ) የተሰኘው አድሱ ሙዚቃ 🎧 ተለቀቀ

አሚር ሁሴን//ዛሬስ ናፍቀዉናል//አዲስ ነሺዳ 2016//AMIR HUSSEN//ZARES NAFKEWNAL NEW NESHIDA 2023@AMIRHUSSENofficiall

አሚር ሁሴን//ዛሬስ ናፍቀዉናል//አዲስ ነሺዳ 2016//AMIR HUSSEN//ZARES NAFKEWNAL NEW NESHIDA 2023@AMIRHUSSENofficiall

Ethiopia: ሰበር ዜና - ከመቀሌ ለቀዉ ወጡ|የህዝቡ አሳዛኝ ተማፅኖ|ባንኮች ተዘረፉ..የድሮን ጥቃት|

Ethiopia: ሰበር ዜና - ከመቀሌ ለቀዉ ወጡ|የህዝቡ አሳዛኝ ተማፅኖ|ባንኮች ተዘረፉ..የድሮን ጥቃት|"የህወሓት ይጠናቀቃል"ጄ/ል ጻድቃን

የአሶሳ ከተማ የኮሪደር ልማት

የአሶሳ ከተማ የኮሪደር ልማት

እኛም እንደ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች የተጣለብን ሀገራዊ ሀላፊነት ወደ ተግባር መቀየር በመቻላችን የቤ/ጉ/ክ/መ እና ህዝብ ኩራት ይሰማዋል ።

እኛም እንደ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች የተጣለብን ሀገራዊ ሀላፊነት ወደ ተግባር መቀየር በመቻላችን የቤ/ጉ/ክ/መ እና ህዝብ ኩራት ይሰማዋል ።

Тибетские старики в 103 года поднимаются в горы пешком! Вот чем они мажут колени по утрам!

Тибетские старики в 103 года поднимаются в горы пешком! Вот чем они мажут колени по утрам!

Ethiopian Music - Atalay Worku - Wiye Wiye  (ዌየ ዌየ) New Ethiopian Music 2022 (Official video)

Ethiopian Music - Atalay Worku - Wiye Wiye (ዌየ ዌየ) New Ethiopian Music 2022 (Official video)

WPADKA KRÓLEWSKICH! GOL W 90. MINUCIE! OSASUNA - REAL MADRYT, SKRÓT MECZU

WPADKA KRÓLEWSKICH! GOL W 90. MINUCIE! OSASUNA - REAL MADRYT, SKRÓT MECZU

ተለቀቀ፣አዲሱ ቤኒሸንጉል ነሺዳ፣በአብዱልዓዚዝ፣ቤላሸንጉል ሚዲያ ፣Shangul Media

ተለቀቀ፣አዲሱ ቤኒሸንጉል ነሺዳ፣በአብዱልዓዚዝ፣ቤላሸንጉል ሚዲያ ፣Shangul Media

ወደ ማንነት | አዲስ ነሺዳ || ምርኩዝ 21 | ወደ ማንነት | New Best Ethiopian Nesheed | MinberRecords | ሚንበር ሪከርድስ

ወደ ማንነት | አዲስ ነሺዳ || ምርኩዝ 21 | ወደ ማንነት | New Best Ethiopian Nesheed | MinberRecords | ሚንበር ሪከርድስ

Операция Одесса: Почему этот сценарий начали обсуждать в России - Аналитический обзор

Операция Одесса: Почему этот сценарий начали обсуждать в России - Аналитический обзор

⚡️ США объявили войну Зеленскому // Давление на ЕС и НАТО // Залужный слил Зеленского

⚡️ США объявили войну Зеленскому // Давление на ЕС и НАТО // Залужный слил Зеленского

ረሱል ጃለሌ || ሙአዝ ሀቢብ || RESUL JALELLE || MUAZ HABIB #ON_EBS

ረሱል ጃለሌ || ሙአዝ ሀቢብ || RESUL JALELLE || MUAZ HABIB #ON_EBS

Раскрыты Загадки Армянского Алфавита. Это делает его уникальным

Раскрыты Загадки Армянского Алфавита. Это делает его уникальным

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]