ልጆችን ስርዓት ለማስያዝ ወሳኝ መንገዶች | Succeeding in Parenting : Knowing Your Child's Personality
Автор: Coffee With Bezy ቡና ከቤዚ ጋር
Загружено: 2024-11-26
Просмотров: 922
Описание:
ክፍል 2:
በዚ ቪዲዮ አራቱ ዋና ዋና የሕጻናት ስብዕና ዓይነቶች እና ወላጆች እንዴት በተሻለ ሁኔታ ማሳደግ፣ መግባባት እና መገሠጽ እንደሚችሉ እናያለን ።
የዘንባባ ዛፎች ለሰዎች ፍቅር ያላቸው ቀልደኛ ግለሰቦች ናቸው። ጽጌሬዳ ቁጥቋጦዎች ፈጣን እና ቆራጥ መሪዎች ናቸው። ፅዶች የጥራት ተቆጣጣሪ ፍጽምና ጠበብት ናቸው። እና ፓይን ዛፎች ሰላማዊ እና የተረጋጋ ናቸው። ልጆች የዓይነቶቹ ድብልቅ ሊሆኑም ይችላሉ።
ስብዕናዎ ከልጅዎ ጋር ሳይመሳሰል ሲቅር ግጭት ይፈጥራል። ልጆቹን ለመለውጥ በመጣር ፈንታ የነርሱን ስብዕና በመረዳት እግዝያብሔር ላቅዳቸው አላማ ልናደርሳቸው እንችላለን።
#habesha #eritrea #ethiopia #parentingtips #childdevelopment #motivation #how #howto
Follow me on Social Media!
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?...
Instagram: / coffeewithbezy
TikTok: @coffeewithbezy
Telegram: https://t.me/coffeewithbezy
References:
Focus on the Family - How to Nurture Your Child's Personality -Hettie Brittz
How To Nurture Your Child's Personality - Hettie Brittz Part 2
#parentingtips #positiveparenting #parents #childdevelopment #rolemodel #abeshatv #ethiopian #eritrea #ethiopianprotestantmezmur #ethiopiantiktok #ethiopia #eritrean #christianparenting #christianity
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: