ምስጉን ነው የተመሰገነ ባርያውን እኔን ይቅር ያለ +++ ዘማሪ ገ/ዮሃንስ ገ/ፃዲቅ /Zemari G/Yohannes G/Tsadik
Автор: Gere3025
Загружено: 2019-01-21
Просмотров: 361419
Описание:
ምስጉን ነው የተመሰገነ ባርያውን እኔን ይቅር ያለ +++ ዘማሪ ገ/ዮሃንስ ገ/ፃዲቅ /Zemari G/Yohannes G/Tsadik
ምስጉን ነው የተመሰገነ
ባርያውን እኔን ይቅር ያለ
ይመስገን ይመስገንልኝ
ጎጆዬን አምላክ ሞላልኝ
እጅህ ሰፊ እንደሆነ አውቃለሁ ጌታዬ
የጎደለው ሞልቷል ይድረስ ምስጋናዬ
ያጣሁትን ካንተ አግኝቻለሁ
ሁሉን ነገር ለበጎ ብያለሁ /2/
አዝ - - -
ማቄን የቀደደው ደስታ አስታጠቀኝ
ባዶ የነበርኩት ደስታ ተሰጠኝ
ሰጪም ነሺም እግዚአብሔር ብቻ ነው
የሰው ድርሻ በር ማንኳኳት ነው /2/
አዝ - - -
እገፋለሁ እንጂ እኔ አልጨነቅም
መሠረቴ አንተ ነህ ከቶ አልናወጥም
ስትሰጠኝ የሚታየውን
እንዳትነሳኝ የዘላለሙን /2/
አዝ - - -
ቢሰጥ አያልቅበት ለጋስ ክቡር ጌታ
ሁሉን ከወነልኝ በልዩ ችሮታ
ድሆች ስንሆን ሁሉ አለንና
አማላካችን ይድረሰው ምስጋና /2/
አዝ - - -
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: