ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ስለአዲሱ አዋጅ ሊያውቋቸው የሚገቡ ጉዳዮች //Ethio Business//

Автор: ebstv worldwide

Загружено: 2024-08-29

Просмотров: 2583

Описание: ስለ አዲሱ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ሊያውቋቸው የሚገቡ ጉዳዮች ምንድናቸው?
በአዲሱ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ አዋጅ መብራትና ውሀ ጨምሮ ይከፈልባቸዋል ይላል፡፡ከ20 ዓመታት በላይ በሥራ ላይ የነበረው የተጨማሪ ዕሴት ታክስ አዋጅ ሠኔ 27/2016 ተሻሽሎ መጽደቁ የሚታወስ ሲሆን በርካታ አዳዲስ ዘርፎች ታክስ የሚከፈልባቸው ይሆናል፡፡አዲሱ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ አዋጅ ምን አካቷል? የአዋጁ መሻሻል ምክንያት ምንድነው? የቢዝነስ ሠዎች ስለአዋጁ ሊያውቋቸው የሚገቡ ጉዳዮች ምንድናቸው? በሚሉትና ሌሎችም ጉዳዮች ከታክስ ባለሙያ ጋር ቆይታ ተደርጎበታል ።
In this segment, tune in to learn what you need to know about the new Value Added Tax (VAT) changes! Discover the latest VAT decree, which now includes sectors like electricity and water. Find out why the 20-year-old VAT law was revised, what the new decree covers, and get key insights from a tax expert on how these changes impact businesses.

ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው የስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡

"Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods.


EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#ethio_business

Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ስለአዲሱ አዋጅ ሊያውቋቸው የሚገቡ ጉዳዮች //Ethio  Business//

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

'የወልቃይት አስተዳደር ይጠናከራል'ብልጽግና/የአብይ ፀጉረ ልዉጦች በሚዛን ቴፒ/በነፃነት የኖረው ነፃነት ወርቅነህ1-18 -2026

'የወልቃይት አስተዳደር ይጠናከራል'ብልጽግና/የአብይ ፀጉረ ልዉጦች በሚዛን ቴፒ/በነፃነት የኖረው ነፃነት ወርቅነህ1-18 -2026

Import/ Export ቢዝነስ ላይ መሰማራት ለሚፈልጉ ወሳኝና ጠቃሚ መረጃ  | አዲስ እይታ  @ArtsTvWorld

Import/ Export ቢዝነስ ላይ መሰማራት ለሚፈልጉ ወሳኝና ጠቃሚ መረጃ | አዲስ እይታ @ArtsTvWorld

//በስንቱ// BESINTU

//በስንቱ// BESINTU "አትፍራ''😂

Senegal   Vs   Morocco | ሴኔጋል   ከ ሞሮኮ    | Bisrat fm | ብስራት | Bisrat Radio

Senegal Vs Morocco | ሴኔጋል ከ ሞሮኮ | Bisrat fm | ብስራት | Bisrat Radio

"ወንድማች እና የስራ ባልደረባችን ነፃነት ወርቅነህ ዳግም ላይመለስ ተለየን"

የተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ የቀብር ስነ -ስርአት ቀጥታ ስርጭት

የተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ የቀብር ስነ -ስርአት ቀጥታ ስርጭት

የዲፕሎማቲክ ምንጮች በትራምፕ ደብዳቤ ላይ፣ ከባለ

የዲፕሎማቲክ ምንጮች በትራምፕ ደብዳቤ ላይ፣ ከባለ "ፅምዶው" እና ጄኔራሉ እስር በስተጀርባ

ነፃነት ወርቅነህ የሰራው የመጨረሻው የልጆች ፕሮግራም

ነፃነት ወርቅነህ የሰራው የመጨረሻው የልጆች ፕሮግራም

ግብር ከፋዮች ማወቅ ያለባቸዉ አዳዲስ የግብር ህጎች /Ethio Business/

ግብር ከፋዮች ማወቅ ያለባቸዉ አዳዲስ የግብር ህጎች /Ethio Business/

አክሲዮን ገበያው ለጀማሪ ቢዝነሶች ምን ዕድል ይዟል? //Ethio Business//

አክሲዮን ገበያው ለጀማሪ ቢዝነሶች ምን ዕድል ይዟል? //Ethio Business//

የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን መጠቀም የሀገሪቱን የፋይናንስ ዘርፍ የበለጠ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን መጠቀም የሀገሪቱን የፋይናንስ ዘርፍ የበለጠ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ብድር ለማግኘት መቅረብ ያለባቸው የአዋጭነት ጥናቶች /Ethio Business

ብድር ለማግኘት መቅረብ ያለባቸው የአዋጭነት ጥናቶች /Ethio Business

6 упражнений, которые ЯПОНЦЫ делают, чтобы УДВОИТЬ СИЛУ НОГ после 60 🦵🚀

6 упражнений, которые ЯПОНЦЫ делают, чтобы УДВОИТЬ СИЛУ НОГ после 60 🦵🚀

አንድ ኪ.ግ ቡና 102ሺህ ብር ተሸጠ //Ethio  Business//

አንድ ኪ.ግ ቡና 102ሺህ ብር ተሸጠ //Ethio Business//

የሳምንቱ የሁነት መረጃዎች  /Ethio Business

የሳምንቱ የሁነት መረጃዎች /Ethio Business

የግብርና ትራንስፎርሜሽም ኢንስቲትዩት፣ ጥር 08, 2018 What's New Jan 16, 2026

የግብርና ትራንስፎርሜሽም ኢንስቲትዩት፣ ጥር 08, 2018 What's New Jan 16, 2026

አስደንጋጭ ሪፖርት! ኢራንን በቦምብ ደብድቦ በኃይል መግዛት! የትምህርት ተቋማት ፍቃዳቸው ሊሰረዝ ነው!! - ጥር 10/2018 | Gebeya News

አስደንጋጭ ሪፖርት! ኢራንን በቦምብ ደብድቦ በኃይል መግዛት! የትምህርት ተቋማት ፍቃዳቸው ሊሰረዝ ነው!! - ጥር 10/2018 | Gebeya News

በግማሽ ዓመት 1.35 ቢሊዮን ዶላር /Ethio Business

በግማሽ ዓመት 1.35 ቢሊዮን ዶላር /Ethio Business

የ VAT አቀናነስ|Tax in Ethiopia| Direct Tax| Indirect Tax|

የ VAT አቀናነስ|Tax in Ethiopia| Direct Tax| Indirect Tax|

Заявление о победе в войне / Путин выступил с обращением

Заявление о победе в войне / Путин выступил с обращением

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]