ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን በጨረፍታ! ቆይታ ከውብሸት ሙላት ጋር! ክፍል -1

Автор: endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ

Загружено: 2025-09-17

Просмотров: 59062

Описание: በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊኮች ኪዳነምሕረት ትምህርት ቤት ፊት ለፊት፣ ነጩ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:-
https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte...

ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ!

በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:-
https://t.me/ZagolBookBank1

Join this channel to get access to perks:
   / @endalegetamultimedia  

ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል።

ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ።

ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል።

ኑ!

በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት!
እንወዳጅበት!
እንማከርበትም!

Subscribe Here:-

   / @endalegetamultimedia  

Join My Additional Channels:-

   / @misalecinemaምሳሌሲኒማ  

   / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች  

📌Follow us on TikTok!

https://www.tiktok.com/@endalegetamul...

📌Join our Facebook group!

https://www.facebook.com/profile.php?...

📌Join us on Telegram!

https://t.me/ZagolBookBank1

https://t.me/zagolbookbank

📌Drop an email
[email protected]
📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720

#wibshet_mulat #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን በጨረፍታ! ቆይታ ከውብሸት ሙላት ጋር! ክፍል -1

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የወርቃማው ዘመን ወርቃማ ደራሲ - አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ! ቆይታ ከውብሸት ሙላት ጋር! ክፍል -2 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

የወርቃማው ዘመን ወርቃማ ደራሲ - አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ! ቆይታ ከውብሸት ሙላት ጋር! ክፍል -2 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

ባልተቋጨ ዳር ድንበር ጦርነትና እልቂት እስከ መቼ? ቆይታ ከበለጠ በላቸው ይሁን (ዶ/ር)@endalegetamultimedia #zagol_book_bank

ባልተቋጨ ዳር ድንበር ጦርነትና እልቂት እስከ መቼ? ቆይታ ከበለጠ በላቸው ይሁን (ዶ/ር)@endalegetamultimedia #zagol_book_bank

የሥላሴ ሥዕል - The Icon of Trinity | Iconography part 3

የሥላሴ ሥዕል - The Icon of Trinity | Iconography part 3

ይህ አስማት አይደለም!!! | THIS IS NOT MAGIC !!! | Yohanes Shiferaw (Deshet) | Manyazewal Eshetu

ይህ አስማት አይደለም!!! | THIS IS NOT MAGIC !!! | Yohanes Shiferaw (Deshet) | Manyazewal Eshetu

ይህንን ሳታውቁ አታግቡ! ቆይታ ከትዕግሥት ዋልተንጉሥ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #booktube

ይህንን ሳታውቁ አታግቡ! ቆይታ ከትዕግሥት ዋልተንጉሥ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #booktube

ነገረ ክርስቶስ |  የእግዚአብሔር ልጅ ሊቀ ካህናት ተዳሰውበታል| ዛይ ፖድካስት - መምህር ግሩም ወርቁ  | ZAI PODCAST #ZaiOrthodoxMedia

ነገረ ክርስቶስ | የእግዚአብሔር ልጅ ሊቀ ካህናት ተዳሰውበታል| ዛይ ፖድካስት - መምህር ግሩም ወርቁ | ZAI PODCAST #ZaiOrthodoxMedia

አዝናኙ የኮሜዲያን ደረጄ ሠርግ ና አነጋጋሪው የቤቲ ዋኖስ ቀሚስ #meseshow #habesha #talkshow

አዝናኙ የኮሜዲያን ደረጄ ሠርግ ና አነጋጋሪው የቤቲ ዋኖስ ቀሚስ #meseshow #habesha #talkshow

የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ 600ኛ ዓመት “መፅሐፈ ምሥጢር” እሳት ያልበገረው ታጥቦ ያለቀቀው መጽሐፍ በመምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል

የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ 600ኛ ዓመት “መፅሐፈ ምሥጢር” እሳት ያልበገረው ታጥቦ ያለቀቀው መጽሐፍ በመምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል

“የደብረሊባኖስ መነኮሳት ጭፍጨፋ መነሾው ምንድነው?” ቆይታ ከኢሳያስ ዘርአይ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #books

“የደብረሊባኖስ መነኮሳት ጭፍጨፋ መነሾው ምንድነው?” ቆይታ ከኢሳያስ ዘርአይ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #books

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሙሉ ታሪክ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ  -  መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሙሉ ታሪክ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

“እንዴት ሁለት ሺህ ዓመት ወደ ኋላ?” ሄኖክ ሥዩም (የ'ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች' ደራሲ) @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

“እንዴት ሁለት ሺህ ዓመት ወደ ኋላ?” ሄኖክ ሥዩም (የ'ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች' ደራሲ) @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ | ኃጢአት ካጎሳቆላቹ ይኸው መፍትሄ | Dn Henok Haile Sibket 2025 | Orthodox Sibket | ፈውስ መንፈሳዊ | Eotc

ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ | ኃጢአት ካጎሳቆላቹ ይኸው መፍትሄ | Dn Henok Haile Sibket 2025 | Orthodox Sibket | ፈውስ መንፈሳዊ | Eotc

የመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ሰባት ተወዳጅ መጻሕፍት እና መሳጭ የሕይወት ምስክርነቶች!@endalegetamultimedia #zagolbookbank #books

የመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ሰባት ተወዳጅ መጻሕፍት እና መሳጭ የሕይወት ምስክርነቶች!@endalegetamultimedia #zagolbookbank #books

ሰበር ኤምራቲ ለሶማሊላንዳ እውቅና?|| ክልሉ ልዩ ኃይል መልሶ ወደ ማደራጀት || የኤርትራ ምላሽ

ሰበር ኤምራቲ ለሶማሊላንዳ እውቅና?|| ክልሉ ልዩ ኃይል መልሶ ወደ ማደራጀት || የኤርትራ ምላሽ

የአራቱ ወንዞች አስደናቂ ምስጢር - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የአራቱ ወንዞች አስደናቂ ምስጢር - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን - የቤተክርስቲያን ታሪክ | The History of The Church part 1

የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን - የቤተክርስቲያን ታሪክ | The History of The Church part 1

የኦርቶዶክሳዊ ቅዳሴ ትርጉም ይህ ነው || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.128 || ዲ/ን በረከት

የኦርቶዶክሳዊ ቅዳሴ ትርጉም ይህ ነው || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.128 || ዲ/ን በረከት

ደስተኛ ለመሆን ነው የተፈጠርኩት - Tibebeselassie Awetahegn - S13 Ep155

ደስተኛ ለመሆን ነው የተፈጠርኩት - Tibebeselassie Awetahegn - S13 Ep155

“የሴት መብት ተከራካሪዎች አይወዱኝም!” ቆይታ ከሕይወት እምሻው ጋር @endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube

“የሴት መብት ተከራካሪዎች አይወዱኝም!” ቆይታ ከሕይወት እምሻው ጋር @endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube

ወቅታዊ መልእክት🔴ዶ/ር ዘበነ ለማ ጉዳቸውን ዘረገፉት‼️👉ሁሉም ይስማው

ወቅታዊ መልእክት🔴ዶ/ር ዘበነ ለማ ጉዳቸውን ዘረገፉት‼️👉ሁሉም ይስማው

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]