በተደጋጋሚ ጥያቄዎች ይወጡበታል | logic and language final exam freshman course
Автор: Ato Quizo
Загружено: 2025-01-16
Просмотров: 186
Описание:
@commoncorse
Four kinds:
1⃣ Synonymous definition
➖It is one which the definiens is a single word that connotes the same attributes as the definiendum.
⏭Synonym ማለት ተመሳሳይ አይደል? ስለዚህ ተመሳሳይ ፍቺ መስጠት is one of type of intentional definition.
Example:
🗣“Physician👩🏻⚕️” means doctor
2⃣Etymological Definition
🖱It assigns a meaning to a word by disclosing the word’s ancestry in both in its own language and other language.
➡️Etymological ማለት የቃሉን root word (ዘር ማንዘሩን) በማውጣት ለቃሉ ትርጉም መስጠት ማለት ነው።
⌨ለምሳሌ ፡ Biology ከ ሁለት የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን...
Bio- Means life
logos - Means Study,reason
Example: 2
Logic, Philosophy, Orthodox,ሥነ-ምግባር
🎚️“Orthodox” is originated from two Greek term ortho-straight or correct and doxa-belief or opinion.
⭐ተግባባን ? የቃሉን አመጣጥ መነሻ አድርጎ Definition መስጠት Etymological Definition ይባላል 🙂
3⃣Operational definition
🔘It assigns a meaning to a word by specifying certain experimental procedures that determine whether or not the word applies to a certain thing.
✅Operational ማለት ደግሞ ለነገሮች Definition የሚሰጠው የሆነ certain experimental ቅደም ተከትሎ ከሆነ Operational እንለዋለን😇
Example:
A solution is acid if and only if litmus paper turns red when dipped in to it.
ለምሳሌ acid የምንለው Litmus paper ን ወደ ቀይ የሚቀይር ነው ብንል It is Experimental አይደል ?
4⃣ Definition by Genus and Difference
🈂 It is assigning a meaning to a term by identifying a genus term and one or more difference.
➡️ይህ definition መጀመሪያ more general ከሆነ ነገር በመነሳት ማለትም ከ "genus" and then more qualityውን ውስን (specify) በማድረግ ልዩነት / difference መፍጠር ነው🙂
Example:
✍️ባል ማለት ያገባ ወንድ ነው።
genus: ወንድ🙍🏻♂️
difference : ያገባ 👩❤️👨
(ከሌላው ወንድ genus የሚለይበት ነገር ምንድን ነው? 😉)
⭐️Genus and difference የራሱ የሆነ Limitation አለው ።
✈️ ምሳሌ :- Plato human beingን🚶♂️ define ሲያረግ ፤ ሰው ማለት እንስሳ ነው አለ።
( genus , excluding all non - animal ) , በሁለት እግሩ የሚራመድ ( excluding በአራት እግር እና ከዛ በላይ የሚራመዱትን ነገር ግን አስተውሉ ዶሮም ፣ ወፍም ሁለት እግር አላቸው) በስተመጨረሻ Plato ሲጨንቀው ላባ 🪶 የሌላቸው ናቸው አለ😆Plato እኮ ልክ ነው አይደል? በ genus difference ተጠቅመን ሰውን define ብናረግ ይህንኑ ነው የምናገኘው።
🗣እና ምን ልጠይቃችሁ ነው መሰላችሁ ... ታዲያ አንዷን ዶሮ ላባዋን አንድ በአንድ ነቅዬ ላባ ከሌላት ሰዉ ልትባል ነው ታዲያ?😅
📊እስኪ እናንተስ የ "ሰው" definition ምን ይመስላችኋል?
Received at 3:15 PMReactions: 👍 6, 👌 1
Viewed 1257 times
December 3
1 comment
⭐️Criteria for Lexical Definitions
Rule 1: Conform to proper grammar
Example:
✍️“Cardiac” is like something to do with the heart. (🚫improper
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: