ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ - መንፈስ ቅዱስ | Zemari Habtamu Shibru - Menfes Kidus

Автор: ኢዮራም ቲዩብ - Eyoram Tube

Загружено: 2023-09-22

Просмотров: 36564

Описание: ኢዮራም ቲዩብ የተለያዩ መዝሙሮችን እና ትምህርቶች የሚገኙበት ቻናል ሲሆን ለወደፈት የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሳችሁ Subscribe ቀጥሎም የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።

This is Eyoram Tube Youtube channel , here You will find many Christian Songs and Teaching Videos. To keep in touch with us please subscribe and don't also forget to tap Bell button.

If you want to contact channel owner: Phone No: +251941067481 Telegram: t.me/akuna444

#zemari #zemarit #habtamu #shibru #mezmur #ethiopianorthodox #christian #ሐብታሙ

አፅናኝ
አፅናኝ አለኝ እስኔ መንፈስ ቅዱስ
ረዳት አለኝ እኔስ መንፈስ ቅዱስ
የአገልግሎቴ ጌጥ ሞገሴ ነው
ፀጋውን በላዬ ያፈሰሰው
1. ወጥመድ ቢጠመድም በዙሪያዬ
መስበር ያውቅበታል የበላዬ
ጣቱ እየደገፈኝ ቀና እላለሁ
ጌታን ከነክብሩ አየዋለሁ
የእስጢፋኖስን ልብ ያስጨከነው
ደቀመዛሙርቱን ያስደፈረው
እርሱ ነው ኩራቴ ትምክህቴ
እንዳልደክም ያሰረኝ መቀነቴ

2. ምርኩዝ ሆኖ ልቤን የደገፈኝ
ዓይኔን ከስንት ጉድፍ ሸፈነልኝ
እንደ እኔማ ቢሆን እንደ ሃሳቤ
አልደርስም ነበረ ከወደቤ
ሳለቅስ አበባዬ ሳጉረመርም
ተንከባካቢዬ እንዳልደክም
እርሱ ባይሆንማ ማን ሊችለኝ
እስከነድካሜ አገልጋይ ነኝ

3. የሰውን አስትቶ የእግዚአብሔርን
ከዛሬ አሳልፎ ዘላለም
ያስተማረኝ ታጋሽ መምህሬ
እምነት የሞላልኝ በዝናሬ
እውነትን አጥርቼ ያየሁበት
የበገናዬ ድምጽ ያዜምኩበት
እልፍ ነው ምርኮዬ ከእርሱ ጋር
አምኛለሁ ፍጹም እንዳልፈራ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ - መንፈስ ቅዱስ | Zemari Habtamu Shibru - Menfes Kidus

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ይቅርታ

ይቅርታ

Псалом 26, 50, 90 | Защитные молитвы от врагов, нечистых сил и зла (7 раз)

Псалом 26, 50, 90 | Защитные молитвы от врагов, нечистых сил и зла (7 раз)

Джем – ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ - መንፈስ ቅዱስ | Zemari Habtamu Shibru - Menfes Kidus

Джем – ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ - መንፈስ ቅዱስ | Zemari Habtamu Shibru - Menfes Kidus

ልብን የሚነኩ መዝሙራት ስብስብ። Kesis Ashenafi#duet #like #love #songs#mezmur# መዝሙር

ልብን የሚነኩ መዝሙራት ስብስብ። Kesis Ashenafi#duet #like #love #songs#mezmur# መዝሙር

🀄️

🀄️" ማህሌት ክብረ በዓል ኣቡነ እንድርያስ ዕፉን ወገረ ስሂን "🥀29ተ-ጥሪ.2018. ካብ ኣራብሳ መድሃኔ ኣለም

Zemari Habtamu Shibru - ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ

Zemari Habtamu Shibru - ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ

"ለራሳችሁ ጊዜ ስጡ" || የሚያሳርፍ ስብከት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን

🛑 ዝማሬ ከሁሉ በላይ ሙሉ አልበም ቁ-፫@EziraHailemichel || ዘማሪ እዝራ ኃ/ሚካኤል Ezira Hailemichel ||

🛑 ዝማሬ ከሁሉ በላይ ሙሉ አልበም ቁ-፫@EziraHailemichel || ዘማሪ እዝራ ኃ/ሚካኤል Ezira Hailemichel ||

Selam Honelegn

Selam Honelegn

የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM

የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM

"የዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር ሁለት ሙሉ ዝማሬ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ @-betaqene4118

🛑😭😭😭በእንባ የሚደመጡ ራሳችንን የምናይበት ድንቅ ዝማሬ//ይህችን አመት ተወኝ//አሁንማ ማመስገን ነው በሊቀ ዲያቆናት ቀዳሚጸጋ እና በሊቀ ዲያቆናት ነብዩ

🛑😭😭😭በእንባ የሚደመጡ ራሳችንን የምናይበት ድንቅ ዝማሬ//ይህችን አመት ተወኝ//አሁንማ ማመስገን ነው በሊቀ ዲያቆናት ቀዳሚጸጋ እና በሊቀ ዲያቆናት ነብዩ

🔴NEW 21 ማርያም | የማርያም መዝሙሮች ስብስብ | የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም [Mariam Mezmur] መዝሙር ስብስብ @ritin-tube

🔴NEW 21 ማርያም | የማርያም መዝሙሮች ስብስብ | የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም [Mariam Mezmur] መዝሙር ስብስብ @ritin-tube

orthodox mezmur by DN Ezra hailmichael

orthodox mezmur by DN Ezra hailmichael

Memehir Girma Wondimu Video  የጠንቋይ ቤት ጉድ ቃሊቻ ሊያደርገኝ ነበር የአብዬ  አዳልሞቲ

Memehir Girma Wondimu Video የጠንቋይ ቤት ጉድ ቃሊቻ ሊያደርገኝ ነበር የአብዬ አዳልሞቲ

🛑እቴ ሙሽራዬ 😍👉ድንቅ ነው ዘማሪ ዲ/ን እንዳለ

🛑እቴ ሙሽራዬ 😍👉ድንቅ ነው ዘማሪ ዲ/ን እንዳለ

ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ  @21media27

ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27

ቆመሃል በበሬ | ሀብታሙ ሽብሩ | KOMEHAL BEBERE | Habtamu Shibru | New Ethiopian Christian Song

ቆመሃል በበሬ | ሀብታሙ ሽብሩ | KOMEHAL BEBERE | Habtamu Shibru | New Ethiopian Christian Song

Ante yelibe geta , zemary  hawaz tegegne  (dyaqon) song. ye erefte bota vol 2 አንተ የልቤ ጌታ

Ante yelibe geta , zemary hawaz tegegne (dyaqon) song. ye erefte bota vol 2 አንተ የልቤ ጌታ

🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu

🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]