🔴ቀጥታ ሰርጭት | መሰቀል አደባባይ 2018 | አእላፋት ዝማሬ እና መንፈሳዊ ክብር |Meskel Square 2018 | Thousands of Orthodox
Автор: ሐመረ ሰማዕት ሚዲያ HAMER SMATE MEDIA
Загружено: 2026-01-06
Просмотров: 10006
Описание:
በዚህ ቀጥታ ሰርጭት ቪዲዮ ከ መሰቀል አደባባይ የተካሄደውን የ 2018 ዓ.ም. ታላቁ በዓል መንፈሳዊ ውበትና ክብር እንካፈላችኋለን። ይህ ቪዲዮ የ አእላፋት ዝማሬ የተሞላበት፣ ከቅዱሳን መላዕክት ጋር በአንድነት እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ቅዱስ ጊዜ ነው።
በመሰቀል አደባባይ የተሰበሰበው ሕዝብ በዝማሬ፣ በጸሎት እና በአምልኮ እግዚአብሔርን ሲያመሰግን የሚታየው መንፈሳዊ አንድነት ለእምነታችን ታላቅ ምስክር ነው።
“እግዚአብሔርን በዝማሬና በመዝሙር አመስግኑት” (መዝ 149፥1) የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል በበዓሉ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ሆኖ ይታያል።
በዚህ ቪዲዮ፦
✝️ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አእላፋት ዝማሬ
📖 መንፈሳዊ መልዕክት እና ትምህርታዊ እሴት
🎶 የበዓል ደስታን የሚገልጽ አምልኮ
🔥 ልብን የሚያነካ መንፈሳዊ ተሞክሮ
ታገኛላችሁ።
👉 Subscribe በማድረግ መንፈሳዊ ይዘታችንን ቀጥታ ይከታተሉ
👉 Share በማድረግ ይህን በረከት ለሌሎች ያካፍሉ
👉 Comment በመጻፍ ከቪዲዮው ያገኛችሁትን መንፈሳዊ መልዕክት አካፍሉ
This live-streamed video from Meskel Square captures the spiritual beauty and glory of the 2018 Annual Feast, filled with thousands of Ethiopian Orthodox hymns (Ae’lafat Zemaare). It is a sacred moment of unity, where the faithful praise God together with the holy angels in prayer and worship.
The gathering at Meskel Square powerfully reflects the spiritual oneness of believers, offering a living testimony of faith through hymns, prayer, and joyful celebration.
“Praise the Lord with singing, with psalms and hymns” (Psalm 149:1) comes alive throughout this holy feast.
In this video, you will experience:
✝️ Ethiopian Orthodox Tewahedo hymns and chants
📖 Deep spiritual messages rooted in Holy Scripture
🎶 Joyful worship from a glorious annual feast
🔥 A spiritually uplifting and faith-renewing atmosphere
May this celebration inspire your heart and strengthen your faith.
👉 Subscribe to stay connected with our Orthodox spiritual content
👉 Share this video to spread the light of faith
👉 Comment and share what touched your soul
📌 Follow Us
🔹 Telegram: https://t.me/hamersmate11
🔹 TikTok: / hamersmate1
#ኦርቶዶክስ
#አእላፋት_ዝማሬ
#መሰቀል_አደባባይ
#የበዓል_አምልኮ
#መንፈሳዊ_ትምህርት
#EthiopianOrthodox
#Tewahedo
#OrthodoxHymns
#AnnualSaintsFeast
#HolyBible
#LiveStream
#ሐመረ_ሰማዕት_ሚዲያ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: