🔴 "ቁጥር 5" ተለቀቀ 📍 "ዮሐንስን ይዛ ወደ ቀራንዮ "📍በእንባ የሚደመጠው መዝሙር !!
Автор: ጽላት Tslat
Загружено: 2026-03-19
Просмотров: 3841
Описание:
አርብ ከቀኑ 9:00 ይጠብቁን ቁ. 4
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇💚💛💓👇👇
ዮሐንስን ይዛ
ዮሐንስን ይዛ ወደ ቀራንዮ
ድንግል ማርያም ሄደች እያለች ወዮ
ሥለ ልጇ ሐዘን ሥለ መከራዋ
ያስገርም ነበረ የፈሰሰው ዕንባዋ
አዝ
ዮሐንስ ቢደንቀው የሐዘኗ ጽናት
አነሳት ደግፎ በብርቱ ሊያጽናናት
ድንግልም አለችው ልጄ አሳዘነኝ
እሕት ወንድም የለው ላልቅስለት ተወኝ
ከሁሉም ይበልጣል ያስደፋል አንገትን የማርያም ሐዘን
አዝ
መቅደላዊት ማርያም ሶሎሜ ዮሐና
ማርያምን አይዋት ጸንቶባት ሐዘኗ
በልቅሶዋ ጣዕም ተነክቶ ልባቸው
ዕንባን አፈሰሱ ውለታው ገብቷቸው
ከሁሉም ይበልጣል ያስደፋል አንገትን የማርያም ሐዘን
አዝ
ራሔል አልቅሳለች ላላቀፈቻቸው
ድንግል ግን ብታለቅስ አዝላው ተሰዳ ነው
ያዕቆብም አልቅሷል በሌላ የሠው ደም
ማርያም ግን ብታለቅስ ፈሷል የልጇ ደም
ከሁሉም ይበልጣል ያስደፋል አንገትን የማርያም ሐዘን
አዝ
ጠብቶ ስለአደገ የድንግልና ጡቷን
መቆም አልቻለችም ስታይ መጠማቱን
በደም ተሸፍኖ ብታየው ውበቱን
ለይልኝ አለችው ከሥጋዋ ነፍሷን
ከሁሉም ይበልጣል ያስደፋል አንገትን የማርያም ሐዘን
❤️🩹☦
• 🔴 ተለቀቀ " አምላኬ ሆይ " 🔴የዓቢይ ፃም መዝሙር!! 🔴 ተውዳጇ ...
• 🔴 ተለቀቀ " አምላኬ ሆይ " 🔴የዓቢይ ፃም መዝሙር!! 🔴 ተውዳጇ ...
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇💚💛💓👇👇👇👇
😍 ውድ ቤተሰቦች 😍
ለ ቻናሉ አዲስ ከሆናቹ SUBSCRIBE ቪድዮውን LIKE 👍 አስተያየታቹንም COMMENT ማድረጋቹንም እንዳትረሱ
ስለድጋፋቹ እናመስግናለን 🙏#aba_gebre_kidan #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ፈውስ_መንፈሳዊ
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆💚💛💓👆👆👆👆👆
⚠DISCLAIMER ⚠
NOTE: We are not the owner of any of the Visuals shown in this video. We give credit to the respective owners and original producers.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research.
Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
moneymaking#dollar#money#paypal#paypalmoney#making_money#makemoneyonline#makemoneyfas#united_states#canada#truki#australia#norway#united_kingdom#finland
______________________________
##aba_gebre_kidan #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ፈውስ_መንፈሳዊ
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: