ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Song of the week "እንዴት ወጣሁት" Ethiopian New Year 2014

Автор: Getayawkal & Biruktawit Ministries

Загружено: 2021-09-13

Просмотров: 94818

Описание: እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ
እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ
ኢየሱስ ባይደርስልኝ አውቆ
እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ

እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ
እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ
ኢየሱስ ባይሆን ከኔ ጋራ
እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ

ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ
ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ
ኢየሱሴ ነው የኔ አባባ
ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ

ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ
ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ
እንዳላስጨነቃት ህይወቴን
ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ

አሳልፎናል ያንን መከራ
አሳልፎናል ያንን መከራ
እግዚአብሄር ሆኖ ከኛ ጋራ
አሳልፎናል ያንን መከራ

ማነው ያገደው ያንን ቁጣ
ማነው ያገደው ያንን ቁጣ
ክፉው በኛ ላይ እንዳይመጣ
እግዚአብሄር ቀድሞ ለኛ ወጣ

ህይወት ውጣ ውረድ - አለው ከባድ መንገድ
በመውደቅ መነሳት - ኑሮ ሆኖ ክሳት
ስወድቅ አዳልጦኝ - የያዝኩት አምልጦኝ
ሸለቆም ቢያስገባኝ እጁን ልኮ አወጣኝ

እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ
እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ
ኢየሱስ ባይደርስልኝ አውቆ
እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ

ካንደኛው መከራ ወጥቼ ሳላመልጥ
በሌላኛው ዳግም ስወድቅ እና ስሰምጥ
ሲደራረብብኝ መከራው በላዬ
እንዴት አልፈው ነበር ባይረዳኝ ጌታዬ

እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ
እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ
ኢየሱስ ባይሆን ከኔ ጋራ
እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ

ፈተናው መከራው ሲብዛ ሲከፋ
ሁሉም ሆድ ብሶታል አጽናኝ ከምድር ጠፋ
እንባዬን ካይኔ ላይ ጠርጎ የሚያብሰው
የሱስ ደረስ እንጂ አልተገኘም ከሰው

ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ
ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ
ኢየሱሴ ነው የኔ አባባ
ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ

እንደፈራሁ አውቆ እንደተጨነኩኝ
ጠላቴ እየዛተ ሲመጣ ፈራሁኝ
ግን የሱስ ሲመጣ በድንገት በክብሩ
አጣሁት ጠላቴን ከነመፈጠሩ

ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ
ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ
እንዳላስጨነቃት ህይወቴን
ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ

ሕዝብን የሚያስጨንቅ መከራ ወረደ
መፍትሄን ፍለጋ ሁሉም ልቡ ራደ
ቢሆንብን በኛ ግን እንዳመጣጡ
መች እንተርፍ ነበረ ክብርን ለርሱ ስጡ

አሳልፎናል ያንን መከራ
አሳልፎናል ያንን መከራ
እግዚአብሄር ሆኖ ከኛ ጋራ
አሳልፎናል ያንን መከራ

በፍጻሜው ዘመን ሰይጣን ተቆጥቶ
ሕዝብን ሊፈጅ መጣ በክፋት ተሞልቶ
ነገር ግን አምላኬ ዛሬም በምህረቱ
ቀድሞ አፈረሰው አደረገው ከንቱ

ማነው ያገደው ያንን ቁጣ
ማነው ያገደው ያንን ቁጣ
ክፉው በኛ ላይ እንዳይመጣ
እግዚአብሄር ቀድሞ ለኛ ወጣ

እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ
እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ
ኢየሱስ ባይደርስልኝ አውቆ
እንዴት ወጣሁት ያንን ሽለቆ

እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ
እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ
ኢየሱስ ባይሆን ከኔ ጋራ
እንዴት አለፍኩት ያንን መከራ

ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ
ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ
ኢየሱሴ ነው የኔ አባባ
ማነው ያበሰው ያይኔን እንባ

ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ
ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ
እንዳላስጨነቃት ህይወቴን
ወዴት ውስጥ ገባ ያ ጠላቴ

አሳልፎናል ያንን መከራ
አሳልፎናል ያንን መከራ
እግዚአብሄር ሆኖ ከኛ ጋራ
አሳልፎናል ያንን መከራ

ማነው ያገደው ያንን ቁጣ
ማነው ያገደው ያንን ቁጣ
ክፉው በኛ ላይ እንዳይመጣ
እግዚአብሄር ቀድሞ ለኛ ወጣ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Song of the week "እንዴት ወጣሁት"  Ethiopian New Year  2014

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

G&B Song of the Week

G&B Song of the Week "አባቴ ስራ ላይ ነው" (ዮሐ 5:17)

song of the week ልይህ

song of the week ልይህ

ዮኒ ማኛው ስመታው ሆነህ አትሳሳት | እምነት | Abel Abuna | faithline | Aman Shalom | subscribers

ዮኒ ማኛው ስመታው ሆነህ አትሳሳት | እምነት | Abel Abuna | faithline | Aman Shalom | subscribers

✝️Я умер — и то, что Иисус сказал мне о говорении на иных языках, изменило всё

✝️Я умер — и то, что Иисус сказал мне о говорении на иных языках, изменило всё

Pastor Tamrat Haile ተወዳጅ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮች ስብስብ / Non Stop Slow Ethiopian Protestant Mezmur

Pastor Tamrat Haile ተወዳጅ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮች ስብስብ / Non Stop Slow Ethiopian Protestant Mezmur

[[ #ዘማር_መላኩ_አበበ ]]ቁጥር 1||#ሙሉ_አልበም @sisayayeleofficial #samuel_anulo_offcial_subscribe

[[ #ዘማር_መላኩ_አበበ ]]ቁጥር 1||#ሙሉ_አልበም @sisayayeleofficial #samuel_anulo_offcial_subscribe

ሶዞ አኮስቲክ ባንድ -  ገናና || SOZO Acoustic Band - Genana

ሶዞ አኮስቲክ ባንድ - ገናና || SOZO Acoustic Band - Genana

"Ejig Likeh" እጅግ ልቀህ Eyob Ali New Amharic Gospel Song 2016(Official Video)HD

ЭТА МУЗЫКА ИЗМЕНИТ ТВОЁ СЕРДЦЕ — 20 христианских песен — Maranatha Brothers

ЭТА МУЗЫКА ИЗМЕНИТ ТВОЁ СЕРДЦЕ — 20 христианских песен — Maranatha Brothers

ጌታ በባህር ላይ

ጌታ በባህር ላይ

G&B song of the week

G&B song of the week "እስኪነጋ ለምን አልጠብቅም"

G&B Song of the week

G&B Song of the week "ዝማሬ ብቻ "አቤቱ ፊትህን እሻለሁ"

ሁሉ ባንተ ነው

ሁሉ ባንተ ነው

Song of the week  Zemenachinin (ዘመናችንን አድስ)

Song of the week Zemenachinin (ዘመናችንን አድስ)

በማለዳ / bemaleda  22 ሙሉ ወንጌል Sunday  Worship Leaders (Girma belete)

በማለዳ / bemaleda 22 ሙሉ ወንጌል Sunday Worship Leaders (Girma belete)

SALWEDIH YEWEDEDKEGN ||BEKIBIR || Tamagn Muluneh  New Worship Protestant Mezmur 2023 Tesfaye Chala

SALWEDIH YEWEDEDKEGN ||BEKIBIR || Tamagn Muluneh New Worship Protestant Mezmur 2023 Tesfaye Chala

Альбом « Он ждёт тебя » Maranatha

Альбом « Он ждёт тебя » Maranatha

ባንተ ፍቅር // ዶ/ር ለዓለም ጥላሁን (ላሊ) - ይስሐቅ ሰድቅ //Bante Fikir // NEW Video CLIP 2021 - [4K]

ባንተ ፍቅር // ዶ/ር ለዓለም ጥላሁን (ላሊ) - ይስሐቅ ሰድቅ //Bante Fikir // NEW Video CLIP 2021 - [4K]

Hanna Tekle

Hanna Tekle " እንደ ሰው" //Endesew// ሀና ተክሌ 2022

Как жаль что прошлого уже не возвратить. Гр. Посвящение

Как жаль что прошлого уже не возвратить. Гр. Посвящение

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]