የጸሎት አደራ - የቀጥታ ስርጭት 10/07/2018 ዓ.ም - Hope Channel Ethiopia
Автор: Hope Channel Ethiopia Amharic
Загружено: 2026-03-20
Просмотров: 141
Описание:
የጸሎት አደራ - በሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን እናቶች የጸሎት ቡድን እየተዘጋጀ በHope Channel Ethiopia በቀጥታ ስርጭት የሚቀርብ መሰናዶ ነው።
በዚህም ዝግጅት ላይ ተመልካቾች እና አድማጮች የጸሎት አደራቸውን በቀጥታ ለእናቶች የጸሎት ቡድን በማቅረብ አብረን የምንጸልይበት ይሆናል። ስለዚህም በዚህ መሰናዶ ላይ እንዲጸለይላችሁ የምትፈልጉ ተመልካቾቻችን በእስክሪኑ ላይ በምትመለከቱት ስልክ ቁጥር ወይም በታች ባለው የመልዕክት ሳጥን በመጠቀም አደራችሁን በማስቀመጥ አብረን እንጸልያለን ።
Facebook: / hopechannelethiopia
Telegram : https://t.me/hopetvethiopia
Instagram: / hopechannelethiopia
@Hope Channel Ethiopia Official
ዘላለማዊውን ተስፋ እናካፍላለን።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: