ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

"ሀሮን ምንሽ ነው?" ሜላት | FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP 01

Автор: ፍጥረት | Fitret Podcast

Загружено: 2024-09-20

Просмотров: 79429

Описание: በዛሬው የፍጥረት ፖድካስት ላይ፤ ከኮንቴንት ክሬተር እና ቲክቶከር ሜላት ጋር ተገኝተናል፡፡ ሜላት ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ኢትዮጲያ ውስጥ ነው፡፡ ሜላት አዲስ አበባ እንደምትኖር እና ብዙዎች መቀሌ የምትኖር እንደሚመስላቸው ተናግራለች፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶቿ የት እንደነበሩ እና በየአመቱ የክረምት ጊዜዋን እንዴት መቀሌ ታሳልፍ እንደነበረ እና ይሄም እንዴት የመቀሌ ከተማን እና ህዝቦቿን እንድትወድ እንዳደረጋት ተናግራለች፡፡



ሜላት ቤተሰቦቿን ማጣት እንደሚያስፈራት በመናገር፤ በቅርብ የገጠማትን አሳዛኝ ሀዘንም ጠቅሳለች፡፡ ህይወቷን በተለየ መንገድ እንድትመለከት ያደረጋትን ምክርም ለእናንተ ለተመልካቾች አድርሳለች፡፡ በተጨማሪም፤ ከማይ ጂ ስኳድ ጋር የላትን ግንኙነት አንስተን ተወያይተናል፡፡ ከሌሎቹ ቲክቶከሮች ከሀሮን እና ናቲ ቱ ኮልድ ጋር ያላት ግንኙነት ምን እንደሆነ እና ከእነሱ ጋር መስራት ምን እንደሚመስል አጋርታለች፡፡


በተጨማሪም የሜላት ቤተሰቦች ቲክቶክ ስትጀምር የነበራቸው ምላሽ ምን እንደነበረ እና ስራዎቿን ምን ያክል እንደሚደግፉም ተረድተናል፡፡ ከእናንተ አድማጭ ተመልካቾች የመጡ ጥያቄዎችንም መልሳለች፤ ከእነዚያም ውስጥ የምትወደው ቲክቶከር ማን እንደነበር እና ማን ስራዎችን መስራት እንድትጀምር እንዳነሳሳት ተጠይቃለች፡፡ ይሄንን በሳቅ የተሞላ ፤ የሚያዝናና እና የሜላትን አለም የሚያሳይ ፖድካስት ይመለክቱ፡፡


ሌሎች ተጨማሪ ፖድካስቶች እንዲደርሷችሁ፤ ቻናሉን ላይክ፤ ሼር እና ሰብስክራብ ማድረግ አትርሱ!





In this episode of the Fitret Podcast, we sit down with the talented content creator and TikToker, Melat. Born and raised in Addis Ababa, Melat shares her experiences growing up in a vibrant city while dispelling the common misconception that she lives in Mekele. She reflects on her secondary school journey and how her summers spent in Mekele shaped her love for the town and its people.



Melat opens up about her fears of losing her parents, providing a heartfelt glimpse into her personal life. She also shares the best advice she’s ever received, which has influenced her outlook on life and content creation. Additionally, we delve into how she connected with the My G Squad, discussing her relationships with fellow creators Haron and Natty2Cold, and what it’s like to collaborate with them.



As the conversation unfolds, we explore Melat's family's reaction to her TikTok journey and how they support her creative endeavors. She answers questions from our audience, giving insight into her favorite TikTokers and what inspires her content. Join us for an engaging discussion filled with laughter, inspiration, and a deeper understanding of Melat's world.



Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on future episodes!



#FitretPodcast #Melat #TikTokCreator #ContentCreation #AddisAbaba #Mekele #MyGSquad #Haron #Natty2Cold #FamilySupport #TikTokJourney #InfluencerLife #SummerMemories #BestAdvice #EthiopianCreators #SocialMediaInfluence #TikTokCommunity #Inspiration #GrowingUpEthiopian #PodcastInterview #habesha #ebs #seifuonebs #schoollife

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
"ሀሮን ምንሽ ነው?" ሜላት | FITRET PODCAST | SEASON 2 |  EP 01

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

BAYGUYS | СЫР #21 | Жансая мен Дико, Гала

BAYGUYS | СЫР #21 | Жансая мен Дико, Гала

ያልታየው የፎቶ ዞላ ድንቅ ቤትና አኗኗር! | Photo Zola #marakiweg  #lifestyle

ያልታየው የፎቶ ዞላ ድንቅ ቤትና አኗኗር! | Photo Zola #marakiweg #lifestyle

ሰበር | አርቲስት ሰለሞን ተካ በማርያም ቀን መኪናውን ተረከበ | አዶናይ የራሱን ስጦታ ሸለመው ደስታው መቆጣጠር አቃተው | ጃኒ እና ጋሽ ሰሌ ሳልሳ ዳንስ

ሰበር | አርቲስት ሰለሞን ተካ በማርያም ቀን መኪናውን ተረከበ | አዶናይ የራሱን ስጦታ ሸለመው ደስታው መቆጣጠር አቃተው | ጃኒ እና ጋሽ ሰሌ ሳልሳ ዳንስ

"4 ቋንቋ እችላለሁ" ሀወኒ(Haweni) | FITRET PODCAST | SEASON 3 | EPISODE 05

RUTHLESS! ...ቪላን ያፈራረሰው መድፍ ለዋንጫው መምጣት ምልክት ሰጥቷል

RUTHLESS! ...ቪላን ያፈራረሰው መድፍ ለዋንጫው መምጣት ምልክት ሰጥቷል

ጠ/ሚኒስትሩ

ጠ/ሚኒስትሩ "ግጭት ውስጥ ከገባን ሻዕቢያ ይጠቀምብናል ልዩነታችንን አቻችለን ብንሰራ ነው የሚያዋጣን ብለውን ነበር" ጊዜ ግስ@NBCETHIOPIA​

 ያነገር ነው  መሰል  ካገባሁት በሁዋላ አስጠላኝ .... ሰከርን ..የፒያሳ አራዳዋ ማሚ 😂በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ ቆይታ 😂 /መቅዲ ሾው/.

ያነገር ነው መሰል ካገባሁት በሁዋላ አስጠላኝ .... ሰከርን ..የፒያሳ አራዳዋ ማሚ 😂በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ ቆይታ 😂 /መቅዲ ሾው/.

የራሳቹን መሪ እራሳቹ ያዙ! ባትሮጭ እንኳን ተራመጂ! ጥሩ ነገር ነው እራሴን የምመግበው!!#amleset #amlesetmuche #lidiyana

የራሳቹን መሪ እራሳቹ ያዙ! ባትሮጭ እንኳን ተራመጂ! ጥሩ ነገር ነው እራሴን የምመግበው!!#amleset #amlesetmuche #lidiyana

"Tiktok የጀመርኩት ኮሮና ላይ ነው " ማንሲያ | FITRET PODCAST | SEASON 3 | EPISODE 02

/ከውበት በላይ/

/ከውበት በላይ/ "የአስር ብር ዳቦ ለመግዛት 1 ብር ጎድሎኝ ሳልበላ አድሬ አውቃለሁ"...//በእሁድን በኢቢኤስ//

" ሁለት ዲግሪ አለኝ " ናቲ ሞን(Natty Mon)| FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP06

መታሰሬ ብዙ ቀይሮኛል በህይወቴ እንኳን ሆነ የምለው ጊዜ ነው ታዋቂው ቲክቶከር ጆን ዳንኤል | Seifu on EBS

መታሰሬ ብዙ ቀይሮኛል በህይወቴ እንኳን ሆነ የምለው ጊዜ ነው ታዋቂው ቲክቶከር ጆን ዳንኤል | Seifu on EBS

ታዋቂ መሆን ስኬት አይደለም ሰላም ተስፋዬ - Selam Tesfaye | Bunna with Selam - Part 1

ታዋቂ መሆን ስኬት አይደለም ሰላም ተስፋዬ - Selam Tesfaye | Bunna with Selam - Part 1

ይቅር ብያለሁ ያደረጉኝን ነገር አረሳም!!!

ይቅር ብያለሁ ያደረጉኝን ነገር አረሳም!!!

HOME TOUR ХИЙЛЭЭ... (Түрээс биш)

HOME TOUR ХИЙЛЭЭ... (Түрээс биш)

አርሰናል 4-1 አስቶን ቪላ- የአርቴታ ቡድን ጠንካራ መልዕክት ያስተላለፈበት ወሳኝ ድል

አርሰናል 4-1 አስቶን ቪላ- የአርቴታ ቡድን ጠንካራ መልዕክት ያስተላለፈበት ወሳኝ ድል

ሜላት እና ሃሮን ታረቁ | Day 11

ሜላት እና ሃሮን ታረቁ | Day 11

በከንቱ ወደዚህ ምድር የመጣ ሰው የለም - S06 EP 57

በከንቱ ወደዚህ ምድር የመጣ ሰው የለም - S06 EP 57

የድሮ አራዳ ነኝ !!ፍፁም ትዳር ሳይሆን መልካም ትዳር ነው ያለው።#amleset #amlesetmuchie #pastorchere

የድሮ አራዳ ነኝ !!ፍፁም ትዳር ሳይሆን መልካም ትዳር ነው ያለው።#amleset #amlesetmuchie #pastorchere

ዶፍ ሙሉ ፊልም - Dof Full Amharic Movie 2024

ዶፍ ሙሉ ፊልም - Dof Full Amharic Movie 2024

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]