የአንተ ቸርነት___ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ || Ye'ante Chernet___Zemari Dagmawi Deribe
Автор: ፈለገ ብርሃን tube | Felege Birhan Tube
Загружено: 2023-07-04
Просмотров: 29124
Описание:
የአንተ ቸርነት እዚህ አድርሶኛል
የክንድህ ውለታ እንዴት ይረሳኛል
ያ ሁሉ በደሌን አሳለፍከውና
በምሕረት አየኸኝ ጌታዬ እንደገና
እግዚአብሔር ለቤታችን ሰላም መረጋጋት መሆኑን፣ሁሌም አዲስ በደላችንን በቸርነቱ የሚመዘግብ መሆኑን የሚመሰክር ዝማሬ ነው። ለዘማሪው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እያልን መዝሙሩን እንድታዳምጡትም እየጋበዝን subscribe በማድረግ የፈለገ ብርሃን ቤተሰብ ይሁኑ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: