🛑 ፍርሀት ተቀናቃኙን አገኘ ፤ የጽዮን ከተማ ሠራዊት የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል አገልግሎት ቤ/ክ
Автор: Zion City Army Church
Загружено: 2026-02-04
Просмотров: 14
Описание:
#Pastor Asteway,Amharic Teaching,Christian Songs,Jesus Christ,Holy Spirit,Theology Class,School of Ministry,Yetsion Ketema,Zion City Army Gospel Ministry of Jesus Christ Church,#mezmureproterstant #mezmursound
🛑በተለያዪ ጊዜ የሚለቀቁ ቪድዮች የእግዚአብሔር ቃል ና መዝሙሮች ቶሎ እንዲደርሳችሁ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ ተባረኩ፤
🛑 የጽዮን ከተማ ሠራዊት የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል አገልግሎት ቤ/ክ
አድራሻችን:- አያት 5 ከመምህር ህንፃ ፊት ለፊት
የቤተክርስቲያኒቱ መደበኛ ፕሮግራሞች:-
ዘወትር ሐሙስ ምሽት፥ የፈውስ፣ የትንቢት፣ የነጻ መውጣት ጊዜ ከ 10 ሰዓት ጀምሮ
ቅዳሜ ምሽት፥ የትምህርት ጊዜ ከ 10 ሰዓት ጀምሮ
እሁድ ጠዋት ፥ የአምልኮና የቃል ጊዜ:- ከ4 ሰዓት ጀምሮ......
የቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን :- በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ዘወትር ቅዳሜ ምሽት በ12:30 እና እሁድ ጠዋት 4:30 እንዲሁም በኢቫንጀሊካል ቴሌቪዥን ዘወትር እሁድ ከሰዓት በ10:00 ሰዓት፣ አርብ ከቀኑ 6:30፣ ሰኞ ከቀኑ በ6:00፣ እና ሐሙስ ማታ በ4:00 ላይ ይተላለፋል።
ስልክ:- +251911665217/ +251912640493/
+251911428524/ +251922592129
ፖ.ሳ. ቁ 330 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች እና የተለያዩ ስልጠናዎች ይሰጣሉ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: