ኢትዮጵያ ከነዳጅ ጥገኝነት ለመላቀቅ የታዳሽ ኃይል መጠቀም እርምጃን ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል | Renewable Energy | Ethiopia | Fuel
Автор: EBC
Загружено: 2026-03-19
Просмотров: 3865
Описание:
እንዲህ ባለው የኃይል እጥረት የፈተና ወቅት፣ ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል እርምጃዎቿን ካጠናከረች ቀውሱን በቀላሉ መሻገር ትችላለች። ሀገሪቱ ከነዳጅ ጥገኝነት ለመላቀቅ የወሰደቻቸው ስትራቴጂካዊ እርምጃዎች የትኞቹ ናቸው? የአሁኑን የዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ንረትና የሆርሙዝ ሰርጥ ቀውስን ለመቋቋም እነዚህ አማራጮች ምን ያህል ይረዳሉ?
#ኢትዮጵያ #ታዳሽ_ኃይል #የነዳጅ_ጥገኝነት #ኢኮኖሚ #አረንጓዴ_አሻራ #RenewableEnergy #Ethiopia #EnergySecurity #GreenDevelopment #ClimateAction
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: