የግርማ ነጋሽ የተመረጡ ሥራዎች | Girma Negash collection
Автор: Muler Tube
Загружено: 2024-12-13
Просмотров: 285
Описание:
ግርማ ነጋሽ የተወለደው በ1936 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ አራት ኪሎ አካባቢ ሲሆን ያደገው ደግሞ ከፍልውሃ በላይ ፊት በር ከሚባለው ሠፈር ነው፡፡ ግርማ ነጋሽ ወደ ሙዚቃው ዓለም ለመግባት ዋናው ምክንያት የሆነው ሙዚቃን መውደድ ብቻ ሣይሆን ከታዋቂው ጥላሁን ገሠሠ ጋር በአደጉበት አካባቢ በሠፈር ልጅነት መገናኘትና የቅርብ ጓደኛ መሆን ነው።: መጀመሪያ በፖሊስ ሠራዊት ከዚያም በብሔራዊ ቲያትር በመቀጠር 8 (ስምንት) ያህል ሙዚቃዎችን ተጫውቷል።: ለመጀመሪያ ጊዜ በመድረክ ላይ ይዞ የቀረባቸው ዘፈኖች « የኔ ሃሣብ »፣ « ምነው ተለየሽኝ » በመባል የሚታወቁትን ነው፡፡ ዜማዎቹ የሌላ ቢሆኑም ለሰሚ ጆሮ ጥሩ ሆነው እንዲደርሱ በእኩሌታ ጥረት ያደረገባቸው በመሆኑ አብዛኞቹን ይወዳቸዋል። የቤተሰብ ሙያውን ባለመውደድ እና በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ መውዚቃን የወደዳትን ያህል ፈጥኖ ሊታወቅባት ችሏል።
#ሙዚቃ
#ግርማነጋሽ
#ምነውተለየሽኝ
#ኢትዮጵያ
#ሙዚቃ
#ዘፈን
#አዲስዘፈን
ምርጥ ዘፈን
#ቴዲአፍሮ
#ጥላሁን
#ሙሀሙድ
#አስቴር
#አብይአህመድ
#ethiopianmusic #ethiopianoldmusic #ethiopianews #ethiopianmusicold #oldamharicmusic #youtubevideo #90s #ethiopianmusic #የድሮሙዚቃዎች #ሙዚቃ
#nahomfavoritesmusic #ethiopiannews #nahomrecords #minewshewa #youtube #youtuber #youtubechannel #tbt #ethiopiannewstoday #ethiomedia #ethiomereja #eritreanmusic #ethiopianculturalmusic #subscribe #subscriber #newvideo #video #youtubeguru #youtubevideo #youtubeislife #shorts #like #viral #follow #trending #news
Thank you for SUBSCRIBE to our channel and kindly invite others to subscribe.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: