DW Amharic የዓለም ዜና፤ ኅዳር 16 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ማክሰኞ
Автор: DW Amharic
Загружено: 2025-11-25
Просмотров: 7216
Описание:
--አፋር ክልል የፈነዳዉ እሳተ ገሞራ የሚተፋዉ አመድ በሕንድ የሚደረግን የአዉሮፕላን በረራን አቋረጠ። በአፋር ክልል ሃይሊ ጉቡ ተራራ ላይ እሳተ ገሞራ ሲፈነዳ ከ 4 ሺህ ዓመታት ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ ነዉ ተብሏል።
-የሩስያ እና የዩክሬን ባለስልጣናት ከፍተኛ የሆነ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃት መፈጸማቸውን በየበኩላቸዉ ገለፁ። ሩስያ መዲና ኪይቭ ላይ የድሮን ጥቃት አድርሳለች።
-የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ከገዢው የብልጽግና ፓርቲ ጋር ለመዋሃድ የሚያስችለውን ውሳኔ አሳለፈ።
-የትራምፕ አስተዳደር ዩናይትድ ስቴትስ ወደ 235,000 የሚሆኑ ስደተኞችን የመኖርያ ፈቃድና ሁኔታቸዉን ሊፈትሽ መሆኑ ተሰማ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: