ከሀላባ እስከ መደ ጃለላ - የኢትዮጵያ ገጠር አዲስ መልክ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
Автор: EBC
Загружено: 2026-02-20
Просмотров: 5657
Описание:
የኢትዮጵያ ገጠር የቆየውን የድህነትና የኋላ ቀርነት ዑደት ሰብሮ ወደ ዘመናዊነት እየተሸጋገረ ይገኛል። "የተሻገረ ገጠር - የዘመነ ከተማ" በሚለው እሳቤ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመርቆ ለአገልግሎት የበቃው የምስራቅ ወለጋ መደ ጃለላ የገጠር ኮሪደር ልማት፣ የአካባቢውን ነዋሪዎች የዘመናዊ ቴክኖሎጂና የአኗኗር ዘይቤ ተጠቃሚ አድርጓል።
ይህ ቪዲዮ ከሀላባ እስከ መደ ጃለላ ድረስ እየተዘረጋ ያለውን አዲሱን የልማት ፋና እና የአርሶ አደሩን የታደሰ ተስፋ በዝርዝር ያሳያል።
#መደ_ጃለላ #ምስራቅ_ወለጋ #የገጠር_ኮሪደር_ልማት #ጠቅላይ_ሚኒስትር_ዐቢይ_አሕመድ #ኢትዮጵያ #ልማት #ዘመናዊ_ገጠር #Wollega #MadaJalala #RuralCorridor
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: