Armageddon Blessing Frequency GOSPEL Reggae
Автор: Senfam Music
Загружено: 2021-07-04
Просмотров: 194952
Описание:
Present Senfam
Producer Ermias Senbeto
Singers:- yakob Million
Bereket Zewdu
Yosef Jano
Song Lyrics :- Matiyas Berza
Music and Melody:- Ermias Senbeto
Director:- Bemnet Shibeshi
Mixing :- Ermias Senbeto
Master Nitsu Yilma
Musicians
Mintesinot Biniam Drum
Bereket Abebe Bass
Ermias Taddele Guitar
Moges Mesfin Guitar
Tiyint Asrat key board
Ermias Senbeto keyboard
Amanuel Fantahun Sound engineer
Dawit Hiskias Assistant sound engineer
© 2021 SENFAM production Music Publishing Ethiopia Addis Abeba
አርማጌዶን
እንቢተኛው በዝቶ ገኖ ሰፍቶ ዓመፅ በዛ
ከአምላክ ጋራ ባለም ውጊያ ክተት ፀብ ተነሣ
ኃያላኖች ታጥቀው ቆሙ ጃግሬ ይዘው ጋሻ
ቁጣው ሲነድ ያዩ ፈሩ አጡ መሸሸጊያ፡፡
የሰማይ ሠራዊት መለከቱን አሰማ
የድል ምልክት ይዘው ዓርማ
ሰይፉን መዞ ወረደ በስለቱ እያበራ
ፍጥረት ሁሉም ፈራ፡፡
አሂሂ ዋይታ ተሰማ ጩኸት
አሂሂ ሰማይ አወጀ ክተት፡፡
አርማጌዶን
እየጣለ የሳት ዕቶን
አርማጌዶን
ማን ያመልጣል ሸሽቶት
ተዋግቶ
አምላክ ሰይፍ አውጥቶ
አርማጌዶን
ተሸነፉ ኃያል ጀግኖች፡፡
ሰው ዓምፆ አድብቶ በልቡ ስለ ተማማለ
ጌታውን ሊወጋ አዋጅ እያሰማ ሰይፉን ስለ ሳለ
አፀፋ ሊመልስ ይጎስም ጀመረ የሰማይ ነጋሪት
ፀሐይም ጨለመች ጨረቃም ደም ለብሳ ቀኑም ሆነ ለሊት፡፡
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: