ክርስቲያናዊ አለባበስ እንዴት መሆን አለበት
Автор: Daniel yohannes ministries
Загружено: 2019-05-10
Просмотров: 2718
Описание:
የክርስቲያን አለባበስ መስመር አየለቀቀ ነው ወይ? ሰዎችንስ ወደ ሃጢያት እየመራ ነው ወይ? የአገልጋዮች አልባሳትስ ማሰናከያ እየሆነ ነው ውይ ? እና ሌሎችን ጨምረን እንወያያለን ኑ እስቲ እንወያይ ፣
ክርስቲያናዊ አለባበስ እንዴት መሆን አለበት?
1) ሴት የወንድን ልብስ አትልበስ ማለት ምን ማለት ነው?
2) አለባበስን በተመለከተ ያሉ ሥርዓት ያጡ አለባበሶች በሴቶች ዘንድና በወንዶች ዘንድ ምን ይመስላሉ?
3) የአየር ንብረትን ባገናዘበ ሁኔታ ክርስቲያን እንዴት መልበስ አለበት?
4) በውድ ልብስ መሸለምና ማጌጥን መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት ይመለከተዋል?
5)) የክርስቲያን አለባበስ በቤተ ክርስቲያን ምን መምሰል አለበት? በሌላ ሥፍራስ?
6) አገልጋዮች በመድረክ ላይ ያላቸው የአለባበስ ሁኔታ ቀድሞና ዘንድሮ ምን ይመስላል? ምዕመናንስ?
7)/በውጤቱስ ምን አስከተለ?
8 ይህንን ለመናገር ቤተ ክርስቲያን እንዴት አቅም አጣች?
9) ቤት ያጨናነቀ ልብስ እና ጫማ እንዲሁም መዋቢያ ያላቸው አገልጋዮችና ምእዕመናንስ ምን እንዲያድርጉ ቃሉ ይመክራል?
10) የአለባበስ ተሃድሶ ለማምጣትስ ምን ይደረግ?
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: