ከኢትዮጵያ እስከ ኢራን - የሞሳድ ስኬታማ ኦፕሬሽኖች የትኞቹ ናቸው? | BBC News አማርኛ
Автор: BBC News አማርኛ
Загружено: 2025-07-01
Просмотров: 13733
Описание:
የእስራኤሉ የስለላ ድርጅት ቤተ-እስራኤላዊያንን ከኢትዮጵያ ለማስወጣት ሱዳን ውስጥ ሐሰተኛ ሪዞርቶ ገንብቶ እንደነበር አይዘነጋም።
https://bbc.in/3HI4JVI
የሞሳድ አባላት ወደ አርጀንቲና አቅንተው ኢኽማንን አፍነው የወሰዱበት ኦፕሬሽንም በታሪክ ይጠቀሳል። ከኢትዮጵያ እስከ ኢራን፤ ከኢንቴቤ እስከ ሙኒክ የእስራኤሉ የስለላ ድርጅት ስኬታማ ኦፕሬሽኖች የትኞቹ ናቸው?
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።
ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል
ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic
ፌስቡክ 👉🏽 / bbcnewsamharic
ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...
#mossad #habesha #bbcamharic #israel #ethiopia #iran
Повторяем попытку...

Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: