Скачать
🛑 በማይነገር ስጦታ || ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ || Bemayneger Setota || Zemari Diacon Abel Mekbeb
Автор: ብስራት ቲዩብ 19
Загружено: 2025-11-07
Просмотров: 130
Описание:
♡ በማይነገር ስጦታ ♡
በማይነገር ስጦታ በማይከፈል ውለታ
ለዘላለም አዳንከኝ/2/
እግዚአብሔር ተመስገንልኝ/2/
ስኖር በሞት ጥላ ነፍሴ ከክብር ጎላ
ኪዳንህን አስበህ መጣህ ወደ ልጅህ
ቃል የለኝም የሚችል የሚገልጥ ያንተን ሃይል
አወራለው ለትውልዱ እንደዳነ ሞተህ አንዱ
ካቀረቀርኩበት ከሃጢያት ሸለፈት
ገዛኸኝ በዋጋ አስፈሪው ሌት ነጋ
አሁን ባንተ ነፃ ነኝ ፍፁም ሸክሜ ቀሎልኝ
ማዳንህን አውጃለው ቀና አርገኸኝ ቀን ሰላየው
ቀረ መባዘኔ ሰላለህ መድህኔ
አፈረ ጠላቴ ባንተ መድሃኒቴ
ምን እላለው ምን አለኝ ፍቅርህ ከቃል ገዝፎብኝ
በሁኔታ ማትለካ አንተ ብቻ ምታስለካ
ዘማሪ አቤል መክብብ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: