የዛሬው የፌደራል ፖሊስ የአደባባይ ላይ ትርዒት
Автор: Fana Television
Загружено: 2022-06-05
Просмотров: 24860
Описание:
#FANA #FAN_TV #FANA_DIGITAL
የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል፡፡ በህግ ማስከበር ፣ በህልውና እና በህብረ ብሄራዊ አንድነት ዘመቻዎች ወቅት ጀግንነት ለፈፀሙና የላቀ የስራ ውጤት ላስመዘገቡ የፖሊስ አመራርና አባላት ነው የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብሩ "በመስዋዕትነታችን የሀገራችን አንድነትና የህዝባችን ሰላም ይረጋገጣል" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው በዚህ ፕሮግራም ላይ የአደባባይ ልይ ትርኢትም ቀርቧል፡፡
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: