⭕️👉✝️በበረሃው በባዕዳን ምድር ማንም አጠገባችን ባይኖር እግዚአብሔር ግን ከኛ ጋር ነው ሁልጊዜም ብቻችንን የሆን ሲመስለን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይኖራል🙏
Автор: Sora Media ሶራ ሚዲያ
Загружено: 2025-10-31
Просмотров: 35090
Описание:
✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱአምላክ አሜን
አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ዘፍጥ 19÷22-23
👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ዘፀ 14÷28
👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡2ነገ 19÷35
👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡1ነገ 11÷1-8
👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ማቴ 26÷14÷16
👉በዚህ ቻናል የቅዱሳን ገዳማት ታሪኮችን እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስር የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናትን እና ሌሎችንም ታሪካዊ ቦታዎችን እንዲሁም ስለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ መልካም ያልናቸውን ሀገራዊ ባህላዊ እና ሀይማኖታዊ ክዋኔወችን የኢትዮጵያ ስነ ጽሁፍ :የግእዝ ትምህርት :ቅኔ እና ክብረ በዓላትን ለእናንተ የምናጋራበት ቻናል ነው።
👉subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👉 / @ሶራሚዲያ
⭕️👉መርጣችሁን አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን🙏
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: