የዓድዋ የኅብረት መንፈስ ለብሔራዊ ብልጽግና መሠረት ሆኗል | Adwa 130 | Ethiopia | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
Автор: EBC
Загружено: 2026-03-02
Просмотров: 401
Описание:
የዓድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ያለ ልዩነት በአንድነት የቆሙበትና የጥቁር ሕዝቦች ኩራት የሆነ ደማቅ የታሪክ አሻራ ስለመሆኑ ተገለጸ። ይህ የታላላቅ ድሎች ምንጭ የሆነው የኅብረት መንፈስ፣ ለአሁኑ ትውልድም ግዙፍ ፕሮጀክቶችን በስኬት ለማጠናቀቅና ብሔራዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ዋነኛው መሣሪያ ሊሆን እንደሚገባ ተመላክቷል።
#EthiopianUnity #Adwa130 #Prosperity #VictoryOfAdwa #BlackHistory #Unity #NationalPride #History #ኢትዮጵያ #ዓድዋ #የዓድዋ_ድል #አንድነት #ብልጽግና #ታሪክ #130ኛው_ዓድዋ #የጥቁር_ሕዝቦች_ኩራት
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: