ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የሱናሚ ጎርፍ || የነሸይኽ ጅስር / ወደይ የቀብር ስነስርአት || تشييع جنازة الشيخ جسر - رحمه الله

Автор: Dana Production

Загружено: 2023-09-09

Просмотров: 155375

Описание: የሐበሻው ነህውይ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ!

ሙሉ ስመማቸ ሸይኽ ሙሀመድ አሚን ሸይኽ አወል ይባላሉ። የዘር ሀረጋቸው በሙሉ በመሻይኽ የታጨቀ የተቅዋና ዙህድ ሰንሰለት ነው። የ2 ወንድ እና የ7 ሴት ልጆች አበአትም ነበሩ።ገና በ7 አመታቸው ለፍዞል ቁርአንን የጨረሱ ሲሆን በ25 አመታቸው ሙሉ ቂርአታቸውን በማጠናቀቅ ለተድሪስ ተቀምጠዋል። እነሸይኽ ሚናስ እና ሸይኽ አጋምሳ ከመሸአይኾቻቸው ተርታ ጉልሃኖቹ ነበሩ። የነህውና ፈናፈን አባት የሆኑትን ሸይኽ ሚናስን (ዓረ) አብዝተው ይወዷቸውና ይዘክሯቸው እንደነበር ደረሶቻቸው ይናገራሉ።

በ93 ከ6 ወር እድሚያቸው ወደማይቀረው ሃገር ጉዞ የጀመሩት እነ ሸይኽ ጅስር ገና በለጋ እድሚያቸው በ25 አመታቸው ለማቅራት የተቀመጡ ሲሆን በማቅራት ብቻ 68 አመት ከ6 ወር ያህል አመታትን የቆዩ ሲሆን በ7 አመታቸው ቁርአን መጨረሳቸውን ተንተርሰን ቢያንስ በ6 አመታቸው ቁርአን ጀመሩ ብንል በቂርአት ዘመን 19 አመት ያሳለፉ ሲሆን በማቅራት ያሳለፉትን አመት ስንደምረው በመቅራትና በማቅራት በድምሩ 87 አመት ከ6 ወራትን አሳልፈዋል። ረህመቱሏሂ አለይሂ ረህመተን ዋሲአ። ሸይኾቹ ጅስር/ወደይ ሐሪማን ከመቆርቆራቸው በፊት ሌላ ቦታ ያቀሩ ሲሆን በዚህ ሐሪማቸው ከ40 አመት በላይ ፊቅህ እና በዋናነት ነህውን አቅርተዋል። በዚህም ለአንድ ክፍለ ዘመን በቀረበው ቆይታቸው ለቁጥር የሚታክቱ ደረሶችን ያፈሩ ሲሆን በመሻይኽ ደረጃ ብቻ ቁጥራቸው ከ800 በላይ የሚሆኑ ሙደሪሶች የሳቸውን ኢጃዛ ወስደው በመላ ሃገሪቱ ተሰራጭተው በማቅራት ላይ ይገኛሉ። ለናሙና ያህል የዞብሉ ሙደሪስ ሸይኽ ሙሐመድ አወል ዞብል፣ የሰዶማው ሙደሪስ ሸይኽ ሙሐመድ ሃሺም፣ የሃብሩው ሙደሪስ ሸይኽ ኡስማን እና የሊብሶው ሙደሪስ ሸይኽ ሙሐመድ ሁሰይን የኝሁ ትክ የለሽ ሸይኽ ደረሶች ናቸው።በዚህ የ እውቀት አምባ ላይ ብዙ ፈኖች የሚቀሩ ሲሆን ነህው፣ ፊቅህ፣ በላጋ፣ መንጢቅ፣ ኢልመልከላም (አቂደቱል አሽአሪያ) ፣ ተሰውፍ እና ሌሎችም ፈኖች ይቀራሉ። በተለየ መልኩ ግን በነህውና ተያያዥ ፈኖች ሐሪማው ይታወቃል።

እነ ሸይኽ ጅስር (ረህመቱሏሂ አለይህ) በ ኢልማቸው ብቻ ሳይሆን በተቅዋቸው፣ በዙህዳቸው፣ በሱና ክትትላቸው፣ ለሃገር ዱአ አድራጊነታቸው፣ በተዋዱአቸውና በሌሎችም መልካም መገለጫዎቻቸው ይታወቁ ነበር። ደረሶቻቸው ስለሳቸው አውርተው አይጠግቡም። (ሲዋክ ተለይቷቸው አያውቅም)። (ለአቅመ አዳምነት ከደረሱ በሐኃላ የአጅነቢይ ድምፅ ሰምተው አያውቁም)። (ዶህዋ ሶላት አልፏቸው አያውቅም) እና መሰል የስብእና ባለቤትነታቸውን ያይን እማኝ የሆኑ ደረሶቻቸው የምስክርነት ቃሎች ናቸው። ሌላው በግሌ በጣም ከሚያስደምመኝ ነገር የአመራርነት ብቃታቸው ነው። እነሸይኽ ወደይ (ዓረ) ደረሶቻቸውን በመከታተል፣ ችግሮቻቸውን በመጋራት፣ አንድነታቸውን እንዲጠብቁ በመምከር በማይበጠስ ገመድ አስተሳስረዋቸው አልፈዋል። ለዚህም ዋናው ማሳያችን ሁሌም በየአመቱ በሸህሩ ረመዳን ሁሉም ደረሶቻቸው ቂርአታቸውን አቁመው፣ ደረሶቻቸውን ረፍት ሰጥተውና ቤተሰቦቻቸውን ተሰናብተው ወደ ጅስር ሃሪማ ይተማሉ። ወሩን ሙሉ እንቅልፍ አልባ የሆነ ስልጠና ወስደው ስድስቶንም ጭምር ሸይኻቸውን አጿጹመው ወደመጡበት ይመለሳሉ። አለይሂ ረህመቱላህ

አሁን በቀጥታ ወደ ስርአተ ቀብራቸው እናምራ፦

ሸይኹ (ረዓ) እለተ እሮብ ሶፈር 21/1445 ዓሂ ወደማይቀረው አለም የተጓዙ ሲሆን እለተ ሃሙስ ሶፈር 22/1445 ዓሂ ለ40 አመት ባቀሩበት ወደይ / ጅስር ሐሪማ ስርአተ ቀብራቸው ተፈጽሟል።
በመጨረሻም 2 ወንድ ልጆቻቸው አባታቸውን ተክተው ነህውና ፊቅህ እያቀሩ ይገኛሉ።
ካስማ አኢስላማዊ ድርጅት በቦታው ተገኝቶ በትንሹም ቢሆን የኝህን ትክ የለሽ ካስማ የሂወት ታሪክ በወፍ በረርም ቢሆን ለቅምሻ ያህል ይችን ታክል አጋርቷችኃል። ወደፊት ሙሉ የሂወት ታሪካቸውን ይዘን እንደምንመጣ ቃል እንገባለን።ረህመቱሏሂ አለይሂ ረህመተን ዋሲአ።

ምንጭ፦
ሸይኽ ሙሐመድ ሐሺም (የሰዶማ ሸይኽ)
ሸይኽ አኡስማን (የሀብሩ ሸይኽ)
ሸይኽ ሙሐመድ ሁሰይን (የሊብሶ ሸይኽ)
ዶክተር ኢድሪስ ሙሐመድ (የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህር)
የካስማ ዘጋቢ ፊልም ጥንቅሮች

#ውለታ_እንደዋዛ
#ካስማ_ኢስላማዊ_ድርጅት

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የሱናሚ ጎርፍ || የነሸይኽ ጅስር / ወደይ የቀብር ስነስርአት || تشييع جنازة الشيخ جسر - رحمه الله

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ካስማ || KASMA || ከሀሪማዎቻችን || የታላቁ የነህው፣የበላጋ፣መንጢቅ ሊቅ እና ድምጸ-መረዋው ሸይኽ ኡስማን ሃሪማ አጭር ታሪክ (ሀብሩ ሀሪማ)

ካስማ || KASMA || ከሀሪማዎቻችን || የታላቁ የነህው፣የበላጋ፣መንጢቅ ሊቅ እና ድምጸ-መረዋው ሸይኽ ኡስማን ሃሪማ አጭር ታሪክ (ሀብሩ ሀሪማ)

ТАШКЕНТ В ШОКЕ! Путин Резко Изменил Правила Игры для Узбекистана и Таджикистана

ТАШКЕНТ В ШОКЕ! Путин Резко Изменил Правила Игры для Узбекистана и Таджикистана

Ethiopia: #ጉድ_ፈላ ተከታታይ ሲትኮም ክፍል 49 #Gude_Fela comedy part 49 #ጉድ_ፈላ..#yarada_lej_tube Biruk Tamiru

Ethiopia: #ጉድ_ፈላ ተከታታይ ሲትኮም ክፍል 49 #Gude_Fela comedy part 49 #ጉድ_ፈላ..#yarada_lej_tube Biruk Tamiru

ሸህ መሀመድ አወል የምንጊዜም ምርጥ እንጉርጉሮ መንዙማ Sheh Mohammed Awol Best Menzuma  ||ራምሳ ሚዲያ Ramsa Media

ሸህ መሀመድ አወል የምንጊዜም ምርጥ እንጉርጉሮ መንዙማ Sheh Mohammed Awol Best Menzuma ||ራምሳ ሚዲያ Ramsa Media

ጉድ ያለው መውሊድ በሸህ ሰይድ ወረባቦ ሙስጠፋ ሸራቢ ሶፋ #menzuma #hadramenzuma #ሀድራ #መውሊድ #ሸህሰይድወረባቦ #abret #katbare

ጉድ ያለው መውሊድ በሸህ ሰይድ ወረባቦ ሙስጠፋ ሸራቢ ሶፋ #menzuma #hadramenzuma #ሀድራ #መውሊድ #ሸህሰይድወረባቦ #abret #katbare

ካስም#2 ll የ300 አመት እድሜ ጠገቡ የቢላው ሐሪማ እጅግ የሚያስቀና ታሪክ አለው በጥሞና ተከታተሉት

ካስም#2 ll የ300 አመት እድሜ ጠገቡ የቢላው ሐሪማ እጅግ የሚያስቀና ታሪክ አለው በጥሞና ተከታተሉት

Yewolo hadira

Yewolo hadira

ትግሉ የኃይማኖት ሳይሆን የፖለቲካ ነበር                                                  ሸህ ኡመር ኢማም (ሸህ ኡመር ኮምቦልቻ)

ትግሉ የኃይማኖት ሳይሆን የፖለቲካ ነበር ሸህ ኡመር ኢማም (ሸህ ኡመር ኮምቦልቻ)

ВЕСЬ МИР В ШОКЕ! НОХЧА - Тайна нации, которую скрывают историки!

ВЕСЬ МИР В ШОКЕ! НОХЧА - Тайна нации, которую скрывают историки!

የታሪክ ተመራማሪ ረ/ፕሮፌሰር  አደም ካሚል የህይወት ታሪክ - #አብነት

የታሪክ ተመራማሪ ረ/ፕሮፌሰር አደም ካሚል የህይወት ታሪክ - #አብነት

መሳጭ ነው | ሸህ ኢማም ቆቦ ራምሳ شخ إمام قوبو رامسا

መሳጭ ነው | ሸህ ኢማም ቆቦ ራምሳ شخ إمام قوبو رامسا

Саволу ҷавоб

Саволу ҷавоб

የዐሊሞች ዋሻ | የገደባኖ ሸይኽ ታሪክ

የዐሊሞች ዋሻ | የገደባኖ ሸይኽ ታሪክ

ውብ እና ልብ የሚማርክ ሀድራ መንዙማ 1_hadra

ውብ እና ልብ የሚማርክ ሀድራ መንዙማ 1_hadra

НОХЧИЙ Народ, о котором пытаются заставить нас забыть! Кто такие Нохчий на самом деле?

НОХЧИЙ Народ, о котором пытаются заставить нас забыть! Кто такие Нохчий на самом деле?

КОГДА ЖЕ ЖДАТЬ КОНЦА В0ЙНЫ И КОМУ ВЕРИТЬ?

КОГДА ЖЕ ЖДАТЬ КОНЦА В0ЙНЫ И КОМУ ВЕРИТЬ?

ሸህ ኢማም ቆቦ / የጫሌ ሸህ መድህ

ሸህ ኢማም ቆቦ / የጫሌ ሸህ መድህ

"ጀማ ንጉስ የታላላቆች መፍለቂያ"

ጀማሉል ዓለም || ሙአዝ ሀቢብ እና ሷሊሕ ሙሐመድ

ጀማሉል ዓለም || ሙአዝ ሀቢብ እና ሷሊሕ ሙሐመድ "የዓለሙ ቆንጆ" @iNayaRecords || Jemalul Alem Muaz Habib

አውታድ በሃጅ አመደልሃዲ

አውታድ በሃጅ አመደልሃዲ

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]