ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የኔ ነብይ || አድስ ከቨር መንዙማ || ማዲህ ኸዲር ክብረት|| YENE NEBI || NEW COVER MENZUMA || KEDIR KIBRET

Автор: ዙመር ቲዩብ–ZUMER TUBE

Загружено: 2026-03-12

Просмотров: 18236

Описание: ሼር ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ብርታቶቻችን በሙሉ አሏህ ያክብርልን እንዎዳችኋለን ወንድማችንን ቆንጆ መድህ አበርክቶልና እናበረታታው
የመዲናው ሹም የዓረቡ

ደዋእ ሙጀረቡ

ባንቱ አይደለሞይ መንገብ ገቡ
በፍቅሩ ነዲድ መዋከቡ

ፍቅሩ ጠንቶበት መታመሙ
ዘይኔ ባንቱ ነው መዳከሙ

አረ ወዳጄ ናበሉኝ ሙሀባ ይዞ ገደለኝ
አንገበገበኝ አስረገደኝ

ሙሀባ ጠንቶ ሌላ አስረሳኝ
ነቢ ነቢ ነው ሌላም የለኝ

አረ ያዘይኔ ተቀበሉኝ
ከሀድራው ማድ ግባ በሉኝ
ሁቡኩም ያነቢ መህቡብ መሀበቡ

የመዲናው ሹም የዓረቡ


*ያኢማመል ሀረም

ከዙሙ ጦልሰሙ
ከግንባሩ ጀማል ሂዳያን ሲያነቡ

ማዲህ ሁነው ገቡ ሊሰድቡት የቆሙ

መሀባዉ ሲፋጅ አልጠየቀም ፈቃጅ
ለካስ በሩቅ ወዳጅ ይጠናል ገራሙ
🙏🙏🙏
እንደዉ እንደቀላል ሸዉቁ መች ይቻላል
አንጀትን ይበላል ስር ሰዶ በደሙ

የጠይባዉ ጨረቃ መታመሜ ይብቃ
አልቅር በጥበቃ ይምጡልኝ ኢማሙ
ከዙሙ ጦልሰሙ

አሏሀመ ሶሊ ዓላ ሙሀመድ

ነዞር ካልተነሳ ልኩን ይነግርሀል

ከትክሻው መሀል የረጋው ሀተሙ

ያኢማመል ሀረም ከዙሙ ጦልሰሙ

አሏሀመ ሶሊ ዓላ ሙሀመድ ያኢማሚል ሀረም

ሙስጦፋ ነቢ
ላውሳው በጅጉ የኔን ሙስጦፋ

ያንን የጀድ አባት የዝነቱን ስፍራ

ፍቅር ሚዘራ ነገር አብርዶ

ባሪያን ሚያነግስ ጠላት አዛምዶ

ሀበሻን መርጦ ለኛ አዘንብሎ

ቢላልን ሾመው አሀድ አስብሎ(2)

ሙስጦፋ ነቢ
ያን የኑር ገላ ጀማሉን ናፍቆ
ልቤ እኔን ጥሎ ሄደብኝ ርቆ

ያማ ሱሀባ መልክሁን አይቶ

እንዴት ይግለፀው አልቻለም ከቶ

ቃል እዳጠረው እደቸገረው

ለማን ያስሩዳው ለማን ይንገረው

ሙስጦፋ ነቢ 2

ሙስጦፋ ነቢ 2

ሀበሻን ዘልቆ መደብ ሲሰጣ

ተዳፍኖ ኖር ገንፍሎ ወጣው

ቅድም ያልነበር አሁን ያልመጣ

በጫልይ ቀለም አምሳያህ ታጣ

ቀስዋን ጋላቢው የሚስኪን ተገን

የድሆች ዋቢየወደቀ እንሽ የራቀ አቅራቢ

ዛት ሲፈትሁን ሁኘ ተራቢ

እጠራሀለሁ ፈንታየ ንብ (2

ያ ኢማመል ሀረም
ሙሀመድ ደዋኡ


ዘንፋላዉ ቀለሜን
አገኘሁት ከአንቱ
እንዲዉ ሲግተለተል
ሲጠና ስሜቱ
ከእጅሁ ላይ ወስጄዉ
ለአንቱ ልከትብበት
በአንቱ እሱም ተዉቦ
እኔም ልዋብበት

አፍላነት አልገታዉ
የእኔ እና አንቱ ነገር
እኔም ይሰማኛል
እንደመደናገር


ባላየ ባልሰማ

ኖርኩ አይደል ስጠማ

በወሬ በኸበር
አለሁኝ ስሸበር

ሶለሏህ ዐላ ሙሀመድ
ሶለሏህ ዐለይሂ ወሰለም
ሙስጦፋ ጀማሉል አለም 2

ፀጉሩነው ያሳሳኝ

የሚጥል ሚያነሳኝ

ሸውቁ ነው ያከሳኝ

አረሳው አይረሳኝ

ሁቡ ንጂ ሚታመም

የሚያስር ሚፈታኝ

ሶለሏህ ዐላ ሙሀመድ
ሶለሏህ ዐለይሂ ወሰለም
ሙስጦፋ ጀማሉል አለም 2

ዘይኑ ነቢ ዘይኑ ነብዬ
ዘይኑ ነቢ ዘይኑ ነብዬ
ያ ሀቢቢ ሰላም ዐለይኩም

ዘይኑ ነቢ ዘይኑ ነቢዬ
ዘይኑ ነቢ ዘይኑ ነቢዬ
ያሀቢቢ ሰላም ዐለይኩም

ማመን አምኖን ሰዉ አርጎ ስሎን
ጡዬዉ መቶን ታየን አቁስሎን

ወንዱን ሂማ ነጥቆ ሲጥለዉ
ፍቅሩን ደፍሮ ማን ይከልክለዉ



ማን ይናገር ማነኝ ወንድ ባይ
አደናግሯል የዉዱ ጠባይ

ኸልዋሁ በጀኝ ስንቱን ሰተረኝ
መዉደቅ ይዞኝ ማደግ ሲያክረኝ

አደብ ርቆ ምግባር ሲጎለኝ
አንቱ ያዙኝ ሌላዉ ሲያገለኝ


በጭላጩም ቢሆን ቀለሜ
ያላንቱማ አይረግብ ጥሜ

ለአንቱ ያልኩት ለእኔዉ መጥቀሙ
ይብዛ መድሄ መክበር በስሙ

ጨረቃን ታየ ሲገምሰው

ዛፍዲንጋየን ሲያላውሰው

ስንቱን ሰው አርጓል ሙተየም

ሀንዞላን ጫጉላ ያስነሳዉ

ሁቡህ ነው ሰውባን ያከሳው

ያስነሳው ሰዒድን ቀለም

ወይ አልዘየርኩትኝ ሂጀ

መዲና ጦይባ ወርጀ

ወዳጀ ሞትኩኝ በማለም።

ሶለሏህ ዐላ ሙሀመድ
ሶለሏህ ዐለይሂ ወሰለም
ሙስጦፋ ጀማሉል አለም 2

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የኔ ነብይ || አድስ ከቨር መንዙማ || ማዲህ ኸዲር ክብረት|| YENE NEBI || NEW COVER MENZUMA || KEDIR KIBRET

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

||በሱ እንሙት|| አሚር ሁሴን አዲስ መንዙማ 2018 ||BESU ENMUT|| AMIR HUSSEN NEW MENZUMA2025@AMIRHUSSENofficial

||በሱ እንሙት|| አሚር ሁሴን አዲስ መንዙማ 2018 ||BESU ENMUT|| AMIR HUSSEN NEW MENZUMA2025@AMIRHUSSENofficial

ያጀማል  መንዙማ  ya jemal menzuma

ያጀማል መንዙማ ya jemal menzuma

ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነዛሊሚን #አዲስ #መንዙማ ማዲህ ሙሀመድ አብዱላ @ebrahmMedia

ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነዛሊሚን #አዲስ #መንዙማ ማዲህ ሙሀመድ አብዱላ @ebrahmMedia

ሸምሲከ ጧሊዑ||ምርጥ የህብረት መንዙማ||@Muaz Habib - official  @Al Faruk Multimedia Production

ሸምሲከ ጧሊዑ||ምርጥ የህብረት መንዙማ||@Muaz Habib - official @Al Faruk Multimedia Production

HNN:Amreekaan Lola Iraan-rratti Raashiyaa himatte.Israael rakko meshaa waraanaa himatte.Mar.15, 2026

HNN:Amreekaan Lola Iraan-rratti Raashiyaa himatte.Israael rakko meshaa waraanaa himatte.Mar.15, 2026

ሰይድ ሬድዋን || ማህላ ረሱለላህ || አዲስ ነሺዳ seid redwan // mahla resulelah // new amharic nasheed

ሰይድ ሬድዋን || ማህላ ረሱለላህ || አዲስ ነሺዳ seid redwan // mahla resulelah // new amharic nasheed

የረመዷን ምርጥ የመንዙማ ስብስብ ተጋበዙልን በዱዐችሁ አትርሱን // ሸይኽ ሙሀመድ አወል ሐምዛ // MOHAMMED AWEL HAMZA MENZUMA

የረመዷን ምርጥ የመንዙማ ስብስብ ተጋበዙልን በዱዐችሁ አትርሱን // ሸይኽ ሙሀመድ አወል ሐምዛ // MOHAMMED AWEL HAMZA MENZUMA

Tofik Yusuf - #swema | የስክነት ምሽት - ቶፊቅ ዩሱፍ | #ሰውማ Live & acoustic Performance

Tofik Yusuf - #swema | የስክነት ምሽት - ቶፊቅ ዩሱፍ | #ሰውማ Live & acoustic Performance

Du'aa'ii Ajaa'ibaa Zikrii Asmaa'ul husnaa [Zeynal Aabidiin] @waliinstudio1

Du'aa'ii Ajaa'ibaa Zikrii Asmaa'ul husnaa [Zeynal Aabidiin] @waliinstudio1

የብዕር ናፍቆት||ኢድሪስ ሸርሞሎ||ምርጥ ከቨር ነሺዳዎች||Edris Shermolo||New Neshida @alfarukmultimediaproduction

የብዕር ናፍቆት||ኢድሪስ ሸርሞሎ||ምርጥ ከቨር ነሺዳዎች||Edris Shermolo||New Neshida @alfarukmultimediaproduction

New Menzuma Dawman Alyikumu/Madih Abdulhafis //Alhidya jemea

New Menzuma Dawman Alyikumu/Madih Abdulhafis //Alhidya jemea

99 Names of ALLAH ASMAUL HUSNA اسماء الله الحسنی in Soothing Voice By Muhammad Hijazi

99 Names of ALLAH ASMAUL HUSNA اسماء الله الحسنی in Soothing Voice By Muhammad Hijazi

ወለላው ነብይ መንዙማ / በአዲስ መልኩ በኸዲር ክብረት ተለቀቀ // NEW MENZUMA / WElElAW NEBI / KEDIR KBRET

ወለላው ነብይ መንዙማ / በአዲስ መልኩ በኸዲር ክብረት ተለቀቀ // NEW MENZUMA / WElElAW NEBI / KEDIR KBRET

#አዲሱ የተመረጡ መንዙማ//አስማማው አህመድ

#አዲሱ የተመረጡ መንዙማ//አስማማው አህመድ

ሙዓዝ ሀቢብ የሁሉ እስትንፋስ MUAZ HABIB 2017 ELMUDIN #MUAZ HABIB

ሙዓዝ ሀቢብ የሁሉ እስትንፋስ MUAZ HABIB 2017 ELMUDIN #MUAZ HABIB

ሙሀመዳ || አዲስ ከቨር ነሺዳ ||  አቡበከር መካ || ሀሩን ከድር 2018|| New Cover Neshida 2026@AMIRHUSSENofficial

ሙሀመዳ || አዲስ ከቨር ነሺዳ || አቡበከር መካ || ሀሩን ከድር 2018|| New Cover Neshida 2026@AMIRHUSSENofficial

የተሰበሰቡ የተወሶላት መንዙማዎች_በሸይኽ መሐመድ አለው @Ehsanrecords @as-sunnahtvofficial-1

የተሰበሰቡ የተወሶላት መንዙማዎች_በሸይኽ መሐመድ አለው @Ehsanrecords @as-sunnahtvofficial-1

ሰላሚል መውላ  || በግጥም ||  ሁስኒ-ሱልጣን || Selamil Mewla || leyrecs ||  Husni Sultan

ሰላሚል መውላ || በግጥም || ሁስኒ-ሱልጣን || Selamil Mewla || leyrecs || Husni Sultan

99 Names of ALLAH ASMAUL HUSNA اسماء الله الحسنی in Soothing Voice By Muhammad Hijazi

99 Names of ALLAH ASMAUL HUSNA اسماء الله الحسنی in Soothing Voice By Muhammad Hijazi

ሸህ ሙሀመድ አወል ሃምዛ -  ጥርሴም ረገፈ ሲስቅ የሚያምረው  -  እንጉርጉሮ መንዙማ || Mohammed awol hamza - old menzuma

ሸህ ሙሀመድ አወል ሃምዛ - ጥርሴም ረገፈ ሲስቅ የሚያምረው - እንጉርጉሮ መንዙማ || Mohammed awol hamza - old menzuma

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]