ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ቀኜ ትርሳኝ አዲስ ዝማሬ ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ከቁጥር አራት የዝማሬ አልበም። NEW SONG ZEMARI HAWAZ

Автор: ዜማ ሐዋዝ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ

Загружено: 2022-03-19

Просмотров: 349344

Описание: የዝማሬው ግጥም እነሆ...
📖መሰንቆዬን በአሃያ ዛፎች ላይ ሰቅዬ
የእንቢልታዬ ቅኝት ዜማው ቀርቶ ከኌላዬ
በአደባባዩ በደርቡ ዜማዬ ባይወጣ
ቢታቀብ አንደበቴ ቃል ከአፌ ሲታጣ
የምስጋናን ቃል የፈለጉብኝ
አመስግን እንጂ ዘምር ቢሉኝ
ልቤ ተነሳ ሊያዜምልህ
ቅኔዬ ነቃ እንዲህ ሊልህ🗣

🌎ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ
ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ
የምወድህ ደስታዬ
ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🌅

🌌አንተ አይደለህም ወይ የኪዳን ሃገሬ
ሞት እንዳያገኘኝ ከለላ የሆንኸኝ የሕይወት ድንበሬ
አንተ አይደለህም ወይ ያዘመትኸኝ መሪ
በጸናች እጅ እና በተዘረጋች ክንድ ሆነህ ፊት አውራሪ
አንተ አይደለህም ወይ እንዴት ይዘነጋል
ውለታህ ልቤ ውስጥ ዘለአለም ላይጠፋ በጣትህ ተፅፏል✒️

🌏ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ
ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ
የምወድህ ደስታዬ
ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🏞

🌄ክንድህ አይደለም ወይ ትላንቴን የረታ
ዛሬን የሚያኖረኝ የነገ ተስፋዬ የነፍሴ መከታ
እጅህ አይደለም ወይ ያጎረሰኝ ቆርሶ
ያጠጣኝ ስጠማ ከልዑላን ማዕድ በክብር አቋድሶ
እጅህ አይደለም ወይ ያከመኝ ታምሜ
አቅፎ ያባበለኝ እንባዬን ያበሰው ጣትህ ነው ሰላሜ 🌅

🌎ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ
ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ
የምወድህ ደስታዬ
ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🏞

🎙አንተ እኮ ነህ ጌታ የዜማዬ ቃና
የቃላቴ ሞገስ የስብከቴ ርዕስ የንግግሬ አርማ
አንተ እኮ ነህ ጌታ የልጅነት ሕልሜ
የጉብዝና ሃሳቤ የምኞቴ አልፋ ርስቴ አለሜ
በአንተ እኮ ነው ጌታ መሻገር መትረፌ
የጭንቄን ማለዳ የእንባዬን ሌሊቶች የቆምኩት አልፌ🌅

🌏ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ
ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ
የምወድህ ደስታዬ
ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🌅

🌎ላምጣ በገናዬን መወድሱን ላንሳ
የልሳኔን ጩኸት ሳልገድብ ሳልሳሳ
ታጥቄያለሁ ቅኔ ስምህ ነው ዜማዬ
ለክብርህ እኖራለሁ መዝሙር ነው ስራዬ
ዜማን በልቤ አርገህ ፈጥረኸኛልና
ማምለክ ነው ስራዬ አንተን በምስጋና 🗣
🙏 ኸረ እኔስ አለኝ ምስጋና ለሕይወቴ ጀግና
ኸረ እኔስ አለኝ ምስጋና ለሕይወቴ ጀግና

ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ
የምወድህ ደስታዬ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ📖

ግጥም እና ዜማ ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ቀኜ ትርሳኝ አዲስ ዝማሬ ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ከቁጥር አራት የዝማሬ አልበም። NEW SONG ZEMARI HAWAZ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የእመቤታችን ዝማሬ 2007ዓ.ም ከ10 አመት በፊት  ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ፍቅርሽ ኢየሱስ ነው የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬ

የእመቤታችን ዝማሬ 2007ዓ.ም ከ10 አመት በፊት ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ፍቅርሽ ኢየሱስ ነው የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬ

Сильный оберег. Псалом 90

Сильный оберег. Псалом 90

🔴LIVE #ሥርዓተ_ቅዳሴ ‼️👉#ቀጥታ_ከበዓታ_ማርያም

🔴LIVE #ሥርዓተ_ቅዳሴ ‼️👉#ቀጥታ_ከበዓታ_ማርያም

 🔴  አረሳት ኢትዮጵያን / እመኑ በሱ  በዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ቢሾፍቱ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን   ግሩም ዝማሬ

🔴 አረሳት ኢትዮጵያን / እመኑ በሱ በዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ቢሾፍቱ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ግሩም ዝማሬ

Gene Magna ተቀበል is live!

Gene Magna ተቀበል is live!

ብወድህ! ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ አዲስ ዝማሬ ኖላዊ ኄር ከተሰኘው ቁጥር 4 የዝማሬ አልበም NEW SONG Zemari Hawaz Tegegn 2014/2022

ብወድህ! ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ አዲስ ዝማሬ ኖላዊ ኄር ከተሰኘው ቁጥር 4 የዝማሬ አልበም NEW SONG Zemari Hawaz Tegegn 2014/2022

🔴 ቆየትያሉ ዝማሬዎች

🔴 ቆየትያሉ ዝማሬዎች "አማኑኤል"ዘማሪ እዝራ ኃ/ሚካኤል Old Collection -Amanuel @EziraHailemichel Ezira Hailemichel

🔴 ዳግመኛ በሥጋው ይመጣል || የዐቢይ ጾም ጉዞ ወደ መንግሥተ ሰማያት || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት Aba Gebrekidan New

🔴 ዳግመኛ በሥጋው ይመጣል || የዐቢይ ጾም ጉዞ ወደ መንግሥተ ሰማያት || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት Aba Gebrekidan New

🔴ወዳንቺ የመጣው like mezemran yilma hailu

🔴ወዳንቺ የመጣው like mezemran yilma hailu

መስቀሉን ስሳለም አዲስ መዝሙር ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ  Meskelun Sisalem New Orthodox Tewahido Song Zemari Hawaz Tegegn

መስቀሉን ስሳለም አዲስ መዝሙር ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ Meskelun Sisalem New Orthodox Tewahido Song Zemari Hawaz Tegegn

🔴 ቁጥር 2 የንስሓ ዝማሬ  ሙሉ አልበም

🔴 ቁጥር 2 የንስሓ ዝማሬ ሙሉ አልበም "ጸሎትን አስተምረን" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

🛑ኦ እንዳንተ ያለ ወዳጅ👉ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን በሰርግ አገልግሎት👉#ሰርግ #orthodox_wedding

🛑ኦ እንዳንተ ያለ ወዳጅ👉ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን በሰርግ አገልግሎት👉#ሰርግ #orthodox_wedding

Ante yelibe geta , zemary  hawaz tegegne  (dyaqon) song. ye erefte bota vol 2 አንተ የልቤ ጌታ

Ante yelibe geta , zemary hawaz tegegne (dyaqon) song. ye erefte bota vol 2 አንተ የልቤ ጌታ

መሃናይም አይገደብም የዝማሬው ጅረት አይቆምም የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ግሩም ዝማሬ።

መሃናይም አይገደብም የዝማሬው ጅረት አይቆምም የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ ግሩም ዝማሬ።

🟠

🟠" ለጸሎት የሚሆኑ "#ሊደመጡ_የሚገባቸው_በእንባ_የሚሰሙ የማለዳ መዝሙራት #ልብ_የሚነኩ_ዝማሬዎች #ሀዘንን_የሚያስረሱ_ #በእንባ_የሚደመጡ_መዝሙሮች

orthodox mezmur by DN Ezra hailmichael

orthodox mezmur by DN Ezra hailmichael

🛑 ዝማሬ ከሁሉ በላይ ሙሉ አልበም ቁ-፫@EziraHailemichel || ዘማሪ እዝራ ኃ/ሚካኤል Ezira Hailemichel ||

🛑 ዝማሬ ከሁሉ በላይ ሙሉ አልበም ቁ-፫@EziraHailemichel || ዘማሪ እዝራ ኃ/ሚካኤል Ezira Hailemichel ||

ታሪኩ ብርሃኑ ባባ፣ ፈናን ሂድሩ፣ ኤርሚያስ ታደሰ New Ethiopia film 2018

ታሪኩ ብርሃኑ ባባ፣ ፈናን ሂድሩ፣ ኤርሚያስ ታደሰ New Ethiopia film 2018

"ፍቅር" ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ || "Fikr Zemari Hawaz Tegegn #like #share #subscribe #subscribers #subscriber

🟢 አዲስ ዝማሬ

🟢 አዲስ ዝማሬ " ናፍቆት " | NAFKOT | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ @-mahtot

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]