EOTC ስለ ጌታ ልደትና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄና መልስ፤ ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ
Автор: sintayehu getachew ኃይለ ኢየሱስ
Загружено: 2015-01-11
Просмотров: 51747
Описание:
ስለ ጌታ ልደትና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄና መልስ፤ ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ (በሰባኪ ወንጌል ዘ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ) የተሰጠ መንፈሳዊ ትምህርተ ወንጌል ሰምተውና አዳምጠው፤ ስጋዎትንና ነፍሶትን ይመግቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል።
እግዚአብሔር አምላክ፦ "ኑ፥ እናንተ የአባቴ ቡሩካን" በሚልበት ጊዜ፤ ለወንድማችንንና ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፣ መንግሥተ ሠማያት ያውርስልን። እኛም ሰምተንና አዳምጠን፥ ሠላሳ፣ ስልሳ፣ መቶ፤ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን! ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወድንግል ማርያም ክብር!!! አሜን!
please visit my blog፦ http://sintayehugetachew.blogspot.it/
please visit my Facebook፦ / sintayehu.getachew.71
please visit my you tube፦ / sintayehugeta
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: