አምልኮ፦ ከዝማሬ ባሻገር ያለው እውነት | FAITH HOUR - ክፍል 1
Автор: Faith Hour
Загружено: 2026-01-31
Просмотров: 639
Описание: በዚህ የመጀመሪያው የFAITH HOUR ፖድካስት ክፍል፣ ስለ እውነተኛ አምልኮ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጉም በዝርዝር እንወያያለን። አምልኮ ከመድረክና ከዝማሬ ባለፈ እንዴት በሕይወት መስዋዕትነት እንደሚገለጥ የምናይበት ጥልቅ ጊዜ ይሆናል። በዘመናችን ያሉ የአምልኮ ዝብርቅርቆችን በቃሉ ሚዛን እየመዘንን፣ ወደ ቀደመው የእውነት አምልኮ የምንመለስበትን መንገድ እንጠቁማለን። 'በመንፈስና በእውነት' ማምለክ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለማወቅ ይህንን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ይከታተሉ። ለሕይወትዎ ለውጥ የሚሆን መንፈሳዊ ግብአት እንደሚያገኙ አንጠራጠርም!"
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: