ተለቀቀ//"ይገባሀል"-ንፍታሌም ኳየር//"Yigebahal Niftalem Choir(New Ethiopian Gospel Song)2026
Автор: ንፍታሌም ኳየር
Загружено: 2026-03-03
Просмотров: 141
Описание:
ምስጋና ውደሴ ኃይል ብሪታትም ይሁን ፣
ከዘለለም እስከ ዘለለም ለአምለከችን፣
አንተ ትልቅ ነህና በቅዱሰኖች ዜማ ክበር፣
ይገባሃልና በሰማይና በምድር ፣(2*)
ይገባሃል ለአንተ ብቻ አምልኮ ፣
ሁሉም ይሰግዳሉ በፍትህ ተንበርክኮ ፣
ይገባሃል ለአንተ ብቻ ዝመሬ፣
ስፍራህን አትለቅም አለህ እስከ ዛሬ ፣(2*)
(1)ሰማይን ከልነበረበት ጠርተህ የዘረጋህ፣
ለዘለለም እንደትነወጥ ምድር የመሠረትህ፣
ብርሃንን እንደ ልብስ የለበስህ፣
በክብርና በግርማ ከሁሉም በለይ ያያልህ፣(2*)
የሠራሃው ያበጀሃው ሁሉ ፍጥረት ፣
በራሱ ቋንቋ ያወራል የአንተን ጌትነት፣
እኔም ልበልህ ትልቅ ነህ፣
ከምያውቀው እጅግ ትለያለህ፣(2*)
(2)ዘወትር በተራሮች ሆነህ በድንቅ ታበራለህ፣
በልዕልና እያስፈረራህ ሁሉን ትገዛለህ፣
የነገስታትን ወጋብ ትፈታለህ በሞጎስ ተስደነግጣለህ፣
ማንም ሳይስተከካልህ ህያው ሆነህ ትኖራለህ፣(2*)
ገነ ከጅምሩ ምንም ሳይኖር በፍት፣
ዓለም ሳይፈጠር ተራሮች ሳይሰሩ ከጥንት ፣
አንተ ግን ነበርህ በክብር ተፈርተህ፣
ዘመነት አይለውጡህም ብርቱ ነው ክንድህ፣(2*)
የሾኔ ከተማ ምዕራብ አጥብያ ቃል ህይወት ቤተክርስቲያን ንፍታሌም መዘምራን ህብረት
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: