ከአስር በላይ ደራሲዎች በሚሳተፉበት የመጽሐፍት ትእይንት (book fair) ላይ የሚገኙትን ደራሲዎች እናስተዋውቃችሁ።
Автор: The Yoftahe Show
Загружено: 2026-02-13
Просмотров: 240
Описание:
የእዉቀት ጉርሻ TIKTOK
ከአስር በላይ ደራሲዎች በሚሳተፉበት የመጽሐፍት ትእይንት (book fair) ላይ የሚገኙትን ደራሲዎች እናስተዋውቃችሁ።
With
እመቤት መንግሥቴ
6 መፀሐፎችን በግሏ አንድ የግጥም መድብል ከሌሎች ገጣሚዎች ጋር በመተባበር ለአባቢዎች አቅርባለቻ::
ዶር ፈቃድ ፉላስ
6 መጽሐፎች አሉት:: በሙያው ፋርማሲስት ነው:: ደታወቀው ስለ ኢትዮጵያ ባህላዊ ወድሐኒት ባቀረበው ስራዎቹ ነው:: ግለ ታሪኬ የሚልና የግጥም መጽሐፍም አለው::
አመሐ አስፋው
9 ስራወች አሉት:: የራሱ ስራዎች እጂጉ የረቀቁ ናቸው ከዚያ በላይ ጉን በርከት ያሉ መጽሐፍትን ተርጉሟል: የሂሳብ ሊቅ ነው::
ደራሲ ሺመልስ ወንድሙ።
5 ድንቅ መጽሐፍትን ለአንባቢዎች አድርሷል:: ዞር ብዬ ሳየው ከተሰኘው የግል ህይወት ታሪኩና ከጠቅላላ እውቀቱ የሚያካፍለን ብዙ መልካም ነገር ይኖራል::
ደራሲ እና እስካፕተር(ቀራጭ) ዳንኤል ከበደ።
የድንጋይ አናጋሪው ማስታወሻ የተሰኘው መጽሐፉን ይዞ የሚገኘው በተለያዩ የጥበብ መስኮች ላይ ካገኘው እውቀት ያካፍለናል::
Follow us for Your weekly inspirational programs.
https://app.justap.io/card/Yoftahe/Show
Connecting Each Dot
The Yoftahe Show
Blessings to all!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: