Mimi Muluken | Kenawte| ሚሚ ሙሉቀን | ከናውቴ New Gojam Amharic Song 2024
Автор: Marsuf
Загружено: 2024-01-19
Просмотров: 2789456
Описание:
ንጉሥ ተክለ ሀይማኖት ( ንጉሰ ጎዣም ወ ከፋ)
የ ሀገርን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ ሁለት ታላላቅ ዘመቻዎችን አድርገዋል። ከነዚህም ውስጥ የመጀመሪያው የሱዳን ድርቡሾች ድንበር ተሻግረው ጎንደር ድረሥ በመግባት ታላቅ ጥፋት ሲፈፅም ንጉሥ ተክለሀይማኖት 100ሺ የሚሆን ሰራዊታቸውን ይዘው በመሄድ ድል አድርገዋል።( ተክለዳድቅ፣ 2000:6)
ለመላው ጥቁር ህዝቦች የነጻነት በር በከፈተው ታላቁ የአድዋ ጦርነት ወቅትም የጎጃምን ጦር በምምራት 3ሺ ሰራዊት ይዘው በመዝመት ታላቅ ድል አስመዝግበዋል።( ተክለዳድቅ፣ 2000:109፣ መሪራስ አማን : 2009:355)።
Check Out New Ethiopian music by Subscribing Marsuf
Copyright@Marsuf27
#ethiopianmusic #habesha #eth #music #culture #art#entertainment #Africa
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: