ዲግሪዬ አንድም ቀን ጠቅሞኝ አያውቅም! ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ
Автор: Girma Getawey
Загружено: 2026-03-04
Просмотров: 1125
Описание:
ዲግሪዬ አንድም ቀን ጠቅሞኝ አያውቅም ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ
በዚህ ቪዲዮ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ስለ ኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት ይናገራሉ። የኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት መልካም ባለሞያም ሆነ መልካም ስብዕና ያለው ትውልድ እየፈጠረ አይደለም የሚሉት ዶክተር አለማየሁ የራሳቸውን ህይወት እንደ ምሳሌ በመግለፅ በህይወታቸው ዲግሪያቸው ያን ያክል እንዳልጠቀማቸው ይናገራሉ። በመሆኑም ስርዓተ ትምህርቱ ህክምና ያስፈልገዋል ይላሉ።
ምናልባት ህይወታችን የሚለውጥ ከሆነ በትምህርት ሳይሆን ከዚያ ተጓዳኝ በሆኑ ነገሮች ነው። ብዙዎች የእንስሳት ሳይንስ አጥንተው ዶሮ ማርባት የማይችሉ የሚሆነበት ሁኔታ ነው ያለው ይላሉ። በአጋጣሚ ጥሩ ባለሞያ የሚሆኑት ደግሞ ስነ ምግባር ይጎድላቸው እና ጨካኝ ባለሞያ የሚሆኑበት አጋጣሚ ብዙ እንደሆነ ገልፀዋል።
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው አይተው ሀሳብ አስተያየትዎን ይስጡ። ቻናላችን ስብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#DrAlemayehu
#AlemayehuWasie
#EthiopianEducation
#EducationSystem
#ዲግሪ
#ስርዓተትምህርት
#Ethiopia
#SkillVsDegree
#ዕውቀት
#ስነምግባር
#ProfessionalEthics
#YouthDevelopment
#AmharicSpeech
#EthiopianYouth
#SelfDevelopment
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: