ዛሬ ትልቅ ሀላፊነት ነው የሰጣችሁኝ | ቴዎድሮስ ተሾመ | ወፍ በረር | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Автор: Abbay TV Entertainment
Загружено: 2025-12-21
Просмотров: 7900
Описание:
የ2025 የአፍሪካ ፊልም አካዳሚ ሽልማት (AMAA) አሸናፊ ለሆነው አንጋፋው የፊልም ባለሙያ ቴዎድሮስ ተሾመ፣ ለ30 ዓመታት በዘርፉ ላሳየው ታላቅ ትጋትና ላስመዘገበው አህጉራዊ ድል በጓደኞቹና በሙያ አጋሮቹ ደማቅ እውቅና ተሰጠው። ይህ መርሃ-ግብር ቴዎድሮስ ብዙዎችን በማፍራትና በማህበራዊ ኃላፊነት ረገድ ላበረከተው አስተዋጽኦ የተዘጋጀ የክብርና የምስጋና ዝግጅት ነው።
Wef Berer
is a program that helps organizations promote their products, services, or events through their representatives, providing an engaging platform to showcase their offerings effectively.
#TewodrosTeshome #AMAA2025 #EthiopianFilm #AfricanMovieAcademyAwards #Ethiopia #የጥበብሰው #ቴዎድሮስተሾመ #EthiopianCinema
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: